🌻 መጽሐፈ ተግሣጽ 🌻
🌻ምዕራፍ ፩፡-
-የእግዚአብሔር ክብር ነገርን እንደሚሰውር
-በእግዚአብሔር ፊት መመጻደቅ እንደማይገባ
-ጸጋና ወንድማማችነት ነጻ እንደሚያደርግ
-የብልህ ነገር በሚሰማ ሰው ጆሮ ያማረ እንደሆነ
-የሕይወት ውበት በትዕግሥት እንደምትነግሥ
-እንዳይጠላንና እንዳይሰለቸን እግራችንን ወደባልንጀራችን ቤት አለማዘውተር እንደሚገባ
-የክፉ መንገድና የኀጢአተኛ እግር በክፉ ቀን እንደሚጠፉ
-ጠላታችን ቢራብ ማብላት ቢጠማ ማጠጣት እንደሚገባና ይህንን ያደረግን እንደሆነ እግዚአብሔር መልካም ዋጋን እንደሚመልስልን
-የራስን ክብር መፈለግ እንደማያስከብር
🌻ምዕራፍ ፪፡-
-ከንቱ ርግማን በማንም ላይ እንደማይደርስ
-ኃጢአትን የምታመጣ ኀፍረት እንዳለች ክብርንና ጸጋን የሚያመጣ ኀፍረትም እንዳለ
-በእንጨት መታጣት እሳት እንደሚጠፋ በእንጨት ብዛትም እሳት እንደሚነድ
-ቁጡ በሌለበት ጸብ ጸጥ እንደሚል
-ጠላትነቱን የሚሸሽግ ተንኮልን እንደሚሰበስብ
-ጉድጓድን ለባልንጀራው የሚምስ ራሱ ይወድቅበታል
-ሐሰተኛ ምላስ እውነትን እንደምትጠላ ዝም የማይል አፍ ክርክርን እንደሚያመጣ
🌻ምዕራፍ ፫፡-
-ለቁጡና ቁጣን ለሚያፋጥን ምሕረት እንደሌለው
-ከጠላት መልካም አሳሳም የወዳጅ ንክሻ እንደሚሻል
-የቀረበ ወዳጅ ከራቀ ወንድም እንደሚሻል
-የሽሙጥን ቃል ማራቅ እንደሚገባ
-ብረት ብረትን እንደሚስለው ሰውም ባልንጀራውን እንደሚስል
-በዐይኑ የሚገላምጥ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ እንደሆነ
🌻ምዕራፍ ፬፡-
-ኃጥእ ማንም ሳያሳድደው እንደሚሸሽ
-ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ተማምኖ እንደሚኖር
-በክፉዎች በደል መቅሠፍት እንደሚነሣ
-ከሐሰተኛ ባለጠጋ በእውነት የሚሄድ ድሃ እንደሚሻል
-በጻድቃን ረድኤት ብዙ ክብር እንዳለ
-ግፍን የሚጠላ ብዙ ዘመን እንደሚኖር
🌻ምዕራፍ ፭፡-
-በጻድቃን መመስገን ሕዝቦች ደስ እንደሚላቸው
-ጥበብን በሚወድ ልጅ አባቱ ደስ እንደሚለው
-እውነተኛ ንጉሥ ሀገሩን እንደሚያጸና ዐመፀኛ ሰው ግን እንደሚያፈርስ
-ጻድቅ በደስታና በሐሴት እንደሚኖር
-ጠቢባን ቁጣን እንደሚመልሱ
-ለድሆች በእውነት የሚፈርድ ንጉሥ ዙፋኑ ለዘለዓለም እንደሚጸና
-ትዕቢት ሰውን እንደሚያዋርደው
🌻ምዕራፍ ፮፡-
-ልባም ሴት ዋጋው ብዙ ከሆነ ከከበረ ዕንቊ እጅግ የከበረች እንደሆነች
-ልባም ሴት እድሜዋን ሁሉ በበጎ ላይ በጎ እየሠራች ባሏን እንደምትረዳው
-ብልህ ሴት እንደምትባረክ
🌻የዕለቱ ጥያቄዎች🌻
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሐሰተኛ ምላስ እውነትን ትጠላለች
ለ. የሕይወት ውበት በትዕግሥት ትነግሣለች
ሐ. ጠላታችን ቢራብ አለማብላት ቢጠማ አለማጠጣት ይገባል
መ. ሀ እና ለ
፪. ከሚከተሉት ውስጥ ስለጻድቅ ሰው ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ጻድቅ እንደ አንበሳ ተማምኖ ይኖራል
ለ. ጻድቅ ሰው በእግዚአብሔር ሕግ አይመራም
ሐ. ጻድቅ ሰው ጥልን ይወዳል
መ. ለ እና ሐ
፫. ስለ ልባም ሴት ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ልባም ሴት ከከበረ ዕንቊ ይልቅ የከበረች ናት
ለ. በበጎ ላይ በጎ እየሠራች ባሏን ትረዳዋለች
ሐ. ደግ ሴት ለቤተሰቦቿ ምግባቸውን አትሰጣቸውን
መ. ሀ እና ለ
https://youtu.be/A9YmiVFJEkc?si=rjjFObMgQIsv230u
🌻ምዕራፍ ፩፡-
-የእግዚአብሔር ክብር ነገርን እንደሚሰውር
-በእግዚአብሔር ፊት መመጻደቅ እንደማይገባ
-ጸጋና ወንድማማችነት ነጻ እንደሚያደርግ
-የብልህ ነገር በሚሰማ ሰው ጆሮ ያማረ እንደሆነ
-የሕይወት ውበት በትዕግሥት እንደምትነግሥ
-እንዳይጠላንና እንዳይሰለቸን እግራችንን ወደባልንጀራችን ቤት አለማዘውተር እንደሚገባ
-የክፉ መንገድና የኀጢአተኛ እግር በክፉ ቀን እንደሚጠፉ
-ጠላታችን ቢራብ ማብላት ቢጠማ ማጠጣት እንደሚገባና ይህንን ያደረግን እንደሆነ እግዚአብሔር መልካም ዋጋን እንደሚመልስልን
-የራስን ክብር መፈለግ እንደማያስከብር
🌻ምዕራፍ ፪፡-
-ከንቱ ርግማን በማንም ላይ እንደማይደርስ
-ኃጢአትን የምታመጣ ኀፍረት እንዳለች ክብርንና ጸጋን የሚያመጣ ኀፍረትም እንዳለ
-በእንጨት መታጣት እሳት እንደሚጠፋ በእንጨት ብዛትም እሳት እንደሚነድ
-ቁጡ በሌለበት ጸብ ጸጥ እንደሚል
-ጠላትነቱን የሚሸሽግ ተንኮልን እንደሚሰበስብ
-ጉድጓድን ለባልንጀራው የሚምስ ራሱ ይወድቅበታል
-ሐሰተኛ ምላስ እውነትን እንደምትጠላ ዝም የማይል አፍ ክርክርን እንደሚያመጣ
🌻ምዕራፍ ፫፡-
-ለቁጡና ቁጣን ለሚያፋጥን ምሕረት እንደሌለው
-ከጠላት መልካም አሳሳም የወዳጅ ንክሻ እንደሚሻል
-የቀረበ ወዳጅ ከራቀ ወንድም እንደሚሻል
-የሽሙጥን ቃል ማራቅ እንደሚገባ
-ብረት ብረትን እንደሚስለው ሰውም ባልንጀራውን እንደሚስል
-በዐይኑ የሚገላምጥ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ እንደሆነ
🌻ምዕራፍ ፬፡-
-ኃጥእ ማንም ሳያሳድደው እንደሚሸሽ
-ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ተማምኖ እንደሚኖር
-በክፉዎች በደል መቅሠፍት እንደሚነሣ
-ከሐሰተኛ ባለጠጋ በእውነት የሚሄድ ድሃ እንደሚሻል
-በጻድቃን ረድኤት ብዙ ክብር እንዳለ
-ግፍን የሚጠላ ብዙ ዘመን እንደሚኖር
🌻ምዕራፍ ፭፡-
-በጻድቃን መመስገን ሕዝቦች ደስ እንደሚላቸው
-ጥበብን በሚወድ ልጅ አባቱ ደስ እንደሚለው
-እውነተኛ ንጉሥ ሀገሩን እንደሚያጸና ዐመፀኛ ሰው ግን እንደሚያፈርስ
-ጻድቅ በደስታና በሐሴት እንደሚኖር
-ጠቢባን ቁጣን እንደሚመልሱ
-ለድሆች በእውነት የሚፈርድ ንጉሥ ዙፋኑ ለዘለዓለም እንደሚጸና
-ትዕቢት ሰውን እንደሚያዋርደው
🌻ምዕራፍ ፮፡-
-ልባም ሴት ዋጋው ብዙ ከሆነ ከከበረ ዕንቊ እጅግ የከበረች እንደሆነች
-ልባም ሴት እድሜዋን ሁሉ በበጎ ላይ በጎ እየሠራች ባሏን እንደምትረዳው
-ብልህ ሴት እንደምትባረክ
🌻የዕለቱ ጥያቄዎች🌻
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሐሰተኛ ምላስ እውነትን ትጠላለች
ለ. የሕይወት ውበት በትዕግሥት ትነግሣለች
ሐ. ጠላታችን ቢራብ አለማብላት ቢጠማ አለማጠጣት ይገባል
መ. ሀ እና ለ
፪. ከሚከተሉት ውስጥ ስለጻድቅ ሰው ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ጻድቅ እንደ አንበሳ ተማምኖ ይኖራል
ለ. ጻድቅ ሰው በእግዚአብሔር ሕግ አይመራም
ሐ. ጻድቅ ሰው ጥልን ይወዳል
መ. ለ እና ሐ
፫. ስለ ልባም ሴት ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ልባም ሴት ከከበረ ዕንቊ ይልቅ የከበረች ናት
ለ. በበጎ ላይ በጎ እየሠራች ባሏን ትረዳዋለች
ሐ. ደግ ሴት ለቤተሰቦቿ ምግባቸውን አትሰጣቸውን
መ. ሀ እና ለ
https://youtu.be/A9YmiVFJEkc?si=rjjFObMgQIsv230u