ክፍል ሁለት
👇👇👇👇
ያው እንደነገርኩት
አይኔም
አንዷን ሸጋ ቆንጆ ፈልጎ አመጣልኝ
እግሬም
በኩሩ አረማመድ ፊቷ ላይ ሄደልኝ
አፌም
ብዙ ቃል አውርቶ ልቧን ሰረቀልኝ
ንጣታሙ ጥርሴም
አይንን በሚማርክ ባማረ ፈገግታ
ብልጭ ባለ ጊዜ ሲደልቅ ተሰማኝ የልቧ ትርታ
፡
ጥርሴን እንዳየችው
እርሷም ፈገግ አለች
ሺህ ገዳይ ነው ጥርሷ
ወንድን ትገላለች
እንዲህ እንዲያ እያልን ሰዓቱ ነጎደ
አልሄድ ያለኝ ሰዓት
ከርሧ ጋር ስሆን
ግን በፍጥነት ወረደ
ከዛም መሸ ብያት
ስሟን
ስልኳን
ባንዴ ተቀብየ
ልንለያይ ስንል
ባላሰብኩት ቅፅበት
ኮለል አለ እንባየ
ከዛም ተለያየን
ዳግም ልንገናኝ አስምላኝ አስምየ
ይቀጥል??????
እሽ በ "👍" አሳዩኛ
✍belaya(ዝምተኛው ፀሀፊ)
@belay_HI
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
👇👇👇👇
ያው እንደነገርኩት
አይኔም
አንዷን ሸጋ ቆንጆ ፈልጎ አመጣልኝ
እግሬም
በኩሩ አረማመድ ፊቷ ላይ ሄደልኝ
አፌም
ብዙ ቃል አውርቶ ልቧን ሰረቀልኝ
ንጣታሙ ጥርሴም
አይንን በሚማርክ ባማረ ፈገግታ
ብልጭ ባለ ጊዜ ሲደልቅ ተሰማኝ የልቧ ትርታ
፡
ጥርሴን እንዳየችው
እርሷም ፈገግ አለች
ሺህ ገዳይ ነው ጥርሷ
ወንድን ትገላለች
እንዲህ እንዲያ እያልን ሰዓቱ ነጎደ
አልሄድ ያለኝ ሰዓት
ከርሧ ጋር ስሆን
ግን በፍጥነት ወረደ
ከዛም መሸ ብያት
ስሟን
ስልኳን
ባንዴ ተቀብየ
ልንለያይ ስንል
ባላሰብኩት ቅፅበት
ኮለል አለ እንባየ
ከዛም ተለያየን
ዳግም ልንገናኝ አስምላኝ አስምየ
ይቀጥል??????
እሽ በ "👍" አሳዩኛ
✍belaya(ዝምተኛው ፀሀፊ)
@belay_HI
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19