ዛሬ የወደድሁትን አንድ የቴሌግራም bot ልጠቁማችሁ።
ask anything ethiopia ይባላል።
ጥያቄ የፈጠረባችሁን ማንኛውንም ነገር ማንነታችሁ ሳይታወቅ መጠየቅ ትችላላችሁ። በሃሳቡ ላይ ልምድና ሃሳብ ያለው ሰው ይመልስላችኋል።
በተለያየ ሁኔታ ጭንቀት የሆነባችሁን ነገር አጠገባችሁ ላለ ሰው ለመንገር ፈርታችሁ ወይም አፍራችሁ በውስጣችሁ ይዛችሁ ከምትብሰለሰሉ እዚጋ በመጠየቅ ሃሳብና አስተያየት ማግኘት ትችላላችሁ።
ብዙ ጊዜ እኛ ሃገር ቁምነገር ሲጠየቅ የሚቀልደውና የሚያሾፈው ስለሚበዛ ነው እንጂ እንደዚህ አይነት ፕላትፎርሞች ቢበዙ ብዙ ሰው ከጭንቀት ይገላገል እራስን የሚያጠፋ ሰው ቁጥርም ይቀንሳል።
so please social media ላይ የምንፅፈውን ነገር በኃላፊነት እናድርግ።
Bot: @ask_anything_ethiopia_bot
Channel: @askAnythingEthiopia
በዚህ ጉዳይ ሀሳብ ካላችሁ በcomment አካፍሉን።