ፎቶውን በህዝብ ጥያቄ አጥፍቼዋለው
አሰቃቂ ግድያ!
ሰላም ወንድሜ በአዳማ ከተማ ከባድ ወንጀል ሰርቶ የተደበቀ ሰው አለ ለልጅቷ ድምፅ እንድትሆኛት እለምንሃለው....
ዛሬ አዳማ በጣም አዝና ተከፍታ ነው የዋለችው በአንድ ምግብ ቤት ውስጥ ማናጀርነት ተቀጥራ ምትኖር ሴት ነበረች ቤቱ በፍየል በጣም ይታወቃል ተናግራኛለች በሚል ምክንያት እዛው ግቢ ውስጥ ለምግብ ቤቱ ፍየል ይታረዳል እናም ፍየሉን ሚያርደው ልጅ የልጅቱ ቢሮ ገብቶ 4ጊዜ ልባን ወግቶ አንገቷን አርዶ ቢሮን እራሷ ላይ ቆልፎ ተጠቃሚው ሚገባበት የእጅ መታጠቢያ ገብቶ ታጥቦ ምንም እንዳልተፈጠረ ምግብ ቤቱን ለቆ ወቷል።
ፖሊስ እየፈለገው ነው ምንም ፍንጭ የለም ከሰአታት ቡሃላ ቢሮዋ ተገንጥሎ ሲገባ ይሄን ጉድ ታየ እንደዋዛ ደመከልብ ሆነች።