🕹ሳምሰንግ (Samsung ) ለመጀመሪያ ጊዜ ድርጅቱን ሲከፍት አሳዎችን እና ፍራፍሬዎችን በስፋት መሸጥ ላይ አተኩሮ ነበር ስራውን የጀመረው።
🕹ሳምሰንግ በዋላ ላይ ትኩረቱን ወደ ቴክኖሎጂ በማድረግ አሁን ላይ ከዓለማችን ትላልቅ ገቢ ካላቸው ድርጅቶች ተርታ መሰለፍ ችሏል።
🖇 ስለ ሳምሰንግ (Samsung) ሶስት #አስገራሚ ነገሮች ልንገራቹ...!
1⃣ ሳምሰንግ ማለት በኮሪያኛ ሶስት ኮከብ (Sam means three & Sung means star) ማለት ነው።
2⃣ ሳምሰንግ ድርጅት ከ380,000 በላይ ሰራተኞች አሉት በዓለም ዙሪያ
3⃣ ሳምሰንግ ድርጅት ከስልኮች ውጪ የሚያመርታቸው ነገሮች ስማርት አስክሬን ሳጥኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ሂሊኮፕተሮች፣ ጀቶች፣ የአውሮፕላን ኢንጂኖች፣ ትላልቅ መርከቦች እና የመሳሰሉት ናቸው።
© ሳይንስኛ