የሶፍትዌር ኢንጂነር የሆኑት ቢሊ ማርከስ እና ጃክሰን ፓልመር ለቀልድ በሚል ለምን የክፍያ መንገድን የሚያመቻች አንድ ነገር ክሬት ለምን አናደርግም በማለት ይወያያሉ
ነገሩ በቀልድ ጀመረ እንጂ መቀጠሉ አልቀረም ይሄን የክፍያ መንገድ እንዴት እናምጣው በሚል ሁለቱ የሶፍትዌር ኢንጂነሮች ከተወያዩ ቡሃላ ሃሳባቸውን ሚምኮይን ክሬት ስለማድረግ ላይ አተኮሩ
በወቅቱ ክሪፕቶከረንሲ የሚቀለድበት እና የዝርፊያ መንገድ ብዙዎች ስለሚመስላቸው እነሱም ለቀልድ ክሬት ማድረግ ማሰባቸውን ተከትሎ የክፍያ መንገድ ክሬት ለማድረግ የክሪፕቶው አለም አመቺ እንደሆነ ተረዱ
ወቅቱ በፈረንጆቹ 2013 ነበር ያኔ አንድ ዝነኛ የሆነች ውሻ ነበረች ፤ ይቺ ውሻ ከሶስት አመት አስቀድሞ ማለትም በ2010 በጃፓናዊቷ አሳዳጊው Sato ምስሉ ተቀፆ በሶሻል ሚዲያ ይለቀቅ ነበር
ይቺ ውሻ ምስሏ በሰአቱ በከፍተኛ ደረጃ መነጋገሪያ የነበረ ሲሆን ብዙ የሚም (Meme) ፅሁፎች በስሟ ይለቀቁ ነበር ፤ በዚህም ዝነኛ የነበረችው ውሻን ተከትሎ ኢንጂነሮቹ ለምን ከውሻዋ የተያያዘ ስም እና ምስል አንጠቀምም በሚል Dogecoin ወደ ሚለው ስያሜ መጡ
በፒር ቱ ፒር ኔትዎርክ መገበያያን መፍጠር የፈለጉት ሁለቱ ኢንጂነሮች የዝነኛዋን ውሻ ስም እና ምስል በመጠቀም በዲሴምበር 6 2013 ዶጅ ኮይንን ላውንች አደረጉ ።
Dogecoin በመጀመሪያ ወሩ 1 ሚልየን ሰዎች ዌብሳይቱን መጠቀም ቻሉ ፤ በዛም አላበቃም በሁለት ሳምንት ውስጥ የ8 ሚልየን ማርኬት ካፕ ማግኘት ቻለ
ሆኖም ከፍታን እያስመዘገበ ቢሄድም ከሁለት አመታት ቡሃላ ከdogecoin ከክሬተሮቹ አንዱ የሆነው ጃክሰን ፓልመር ከዶጅኮይንም ሆነ በአጠቃላይ ከክሪፕቶ ራሱን አገለለ ።