Paws ነገ Live Stream እንደሚያደርጉ ተናግረዋል !
Live streamኡን የሚያዘጋጀው ባለፈው በtask መልክ መቶ የነበረው የPaws partner Dude ነው !
ቢሆንም ግን Live streamኡ ላይ ዋናውን Stage የሚይዘው Paws ነው ! 🔥🔥
በተጨማሪም ከPaws እና Dude በተጨማሪ Blum እና ሌሎች projects live streamኡ ላይ ይገባሉ !
Live Streamኡ የሚደረገው በእኛ አቆጣጠር ነገ ማታ 1:00 ላይ ነው !
ለበለጠ መረጃ አሁን ያልኳችሁን ምስሉን አይታችሁ በቀላሉ መረዳት ትችላላችሁ !
PAWS አስር ነገር ከሚለቁ ለምን በቀጥታ ሊስት ሚደረግበትን ቀን አይናገሩም😡😡😡
@Capital_Ethiopia @Capital_Ethiopia