ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀናት በቀሩት 2024 ብቻ ወደ 15 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በAirdrops መልኩ ለ Community ተሰራጭቷል!!
ከነዚ ውስጥም እነዚህ ኤርድሮፖች ብዙ ገንዘብ በመስጠት ከ1 - 3 ደረጃ ይዘው ይገኛሉ
1ኛ. HYPE...........$1.34B
2ኛ. STRK...........$1.33B
3ኛ. PENGU..........$1.15B
እንዲሁም ብዙ ሰዎችን ወደ Crypto Space ያመጡት የ Telegram Tap 2 Earn ፕሮጀክቶች ይሔን ደረጃ ይዘዋል 👇
10ኛ. NOTCOIN.............$560M
13ኛ. DOGS.............$400M
23ኛ. CATI..............$138M
41ኛ. HMSTR..........$40M
እናንተ ከዚ $15B ውስጥ ምን ያህል $ ደረሳቹ ??
ብሩ የት እንዳለ ባላውቅም Me $5000 በላይ ደርሶኛል😭😂😭😂
@Capital_Ethiopia @Capital_Ethiopia