Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን!
ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦
ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ!
ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ!
አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍
ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


የትንሳኤን መታሰቢያ ስናከብር በአንዳንድ ዝግጅት ማክበር የተለመደ ነው። እናም ይህን
አስመልክቶ የተቸገሩትን ከመርዳት ባሻገርም ቤተሰቦቻቸውን ለማስተዳደር፣ ልጆቻቸውን ለማሳደግ፣ ኑሮአቸውን ለማሻሻል የሚለፉ እናቶቻችንን ከጉሊት በመግዛት ብናግዛቸው 🙏🏾
በዚህ የኑሮ ውድነት ለእለት ጉርሳቸው የሚታትሩ እናቶች ጋር በመግዛት እናግዛቸው 🥰

@christian_mezmur✔️


ዝማሬ🎙"ረቡኒ"
ዘማሪ 👤 Bereket Megersa
Size💾  5.2 MB
የተለቀቀው📆 2022
ርዝመት⏰ 5:34
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Gospel

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️


ዝማሬ🎙"መንግስት"
ዘማሪ 👤 Gosquala Sew
Size💾  3.6 MB
የተለቀቀው📆 2023
ርዝመት⏰ 3:51
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Gospel

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️


ተፈጸመ!


የኢየሱስ የመስቀል ላይ የመጨረሻ ቃል “ተፈጸመ” የሚል ነበር ። ይህ ኃይለ ቃል የሚያመለክተው በመከራውና በሞቱ የኃጢአት ዕዳ ሙሉ በሙሉ መከፈሉን ነው። ኢየሱስ “ተፈጸመ” ሲል ለደህንነታችን አስፈላጊ የሆነውን ሥራ ጨርሷል። ነገር ግን በመስቀል ላይ መሞቱ ፍጻሜ ብቻ አልነበረም፣ በእግዚአብሔርና በሰው ልጆች መካከል ያለው የአዲስ ኪዳን መጀመሪያ ነበር።

በእሱ መስዋዕትነት፣ ይቅርታ፣ ቤዛነት እና የዘላለም ህይወት ቃል ኪዳን ተሰጥቶናል። ብዙ ሰዎች ከጊዜያዊ ነገሮች ፍጻሜ ለማግኘት ላይ ታች ይላሉ ፣ ነገር ግን እውነተኛ ዘላለማዊ እፎይታ የሚገኘው ክርስቶስ የከፈለልን ዋጋ በመቀበል ሕይወታችን ለርሱ በመስጠት ውስጥ ነው።

ይህ የአለም ሁሉ መድኃኒት በመስቀል ላይ ባደረገው መስዋዕትነት በመከራው የተገለጠውን የፍቅሩን ጥልቀት በመረዳት ልንከፍለው የማይቻለንን ታላቅ የሃጢያት እዳ ሙሉ በሙሉ ከፍሎ ማጠናቀቁን በማወቅ የተቸረንን የዘላለም ነፃነት እና ተስፋ ልባችን ከፍተን ዛሬ እንቀበል ።ልንረዳህ ዝግጁ ነን!

ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ “ተፈጸመ፡” አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ። (ዮሐ 19:30 )

አማካሪ ካስፈለጎ በዚህ link ያገኙናል https://t.me/DSMentorBot

#ያ_መሲሕ
#እነሆ_ያመሲሕ
#ኑ_ወደ_ኢየሱስ
#ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ
Meskerem Getu
©Tesfa

@christian_mezmur✔️


🩸⏺🩸⏺🩸⏺🫵⏺🩸⏺
Most kings want to act as if they were more than they are, mine acted as if he would be lesser than he is 👑


#ForChristOurPassoverLambHasBeenSacrificed.

@christian_mezmur✔️

5.3k 0 18 4 130

ዝማሬ🎙"ካህን"
ዘማሪ 👤 Hanna Tekle
Size💾  6.3 MB
የተለቀቀው📆 18 Apr, 2024
ርዝመት⏰ 6:47
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Live Worship

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur
@christian_mezmur


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዝማሬ🎙"ካህን"
ዘማሪ 👤 Hanna Tekle
Size💾  40.6 MB
የተለቀቀው📆 18 Apr, 2024
ርዝመት⏰ 6:46
Quality😀 480p
Genres 🎼 Live Worship

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur
@christian_mezmur


እንዴት ያለ ፍቅር ነው ንፍስን የሚያሰጠው
እንዴት ያለ መውደድ ነው እንዲህ የሚያስወደው (2x)

ዝቅ ዝቅ ያለው ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ለእኔ ባረገው ነገር ልቤ ተሸንፏል
የፍቅርንም ሚስጥር ያወኩት በእርሱ ነው
አቀብት ዳገቱን የወጣዉ ለእኔ ነው
በደሙ ተድቄ ከቁጣ ድኛለሁ
ጠላትነት ቀርቶ ወገን ተብያለሁ
ሰላሙን ሰብኮኛል የሰላም አለቃ
የጭንቀቱ ዘመን ከእኔ ላይ አበቃ አሃ

(እንዴት ያለ ፍቅር ነው)
እንዴት ያለ ፍቅር ነው ንፍስን የሚያሰጠው
እንዴት ያለ መውደድ ነው እንዲህ የሚያስወደው (4x)

#ሶፊያ_ሽባባው💙

#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል💙
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻️
      
     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


ዝማሬ🎙"ፍፁም አላፈረም"
ዘማሪ 👤 Selam Desta
Size💾  13.8 MB
የተለቀቀው📆  2023
ርዝመት⏰ 14:38
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Live Worship
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅


🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur
@christian_mezmur


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዝማሬ🎙"ፍፁም አላፈረም"
ዘማሪ 👤 Selam Desta
Size💾  45.7 MB
የተለቀቀው📆  2023
ርዝመት⏰ 14:37
Quality📹 480p
Genres 🎼 Live Worship

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅


🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur
@christian_mezmur


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንኳን  ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ

ሞት በሞተበት ዕለት ከማለዳ 🌄እስከ ምሽት 🌅 
አዝናኝ፣ አስተማሪ እና ለነብስ ምግብ የሚሆኑ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን አሰናድተን እየጠብቅኖት ነው።

እርሶም ቲቪዎን በተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ላይ እንዲሁም
ዩቲዩባችንን subscribe አድርገው ይጠብቁን!!

ታዲያ ለእርስዎ ብቻ ሳይሆን ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ ለጎረቤት ተስፋን ይጋብዙ! ሊንኩን ሼር ያድርጉ!
 
✝️ የልጆች የፋሲካ  ፕሮግራም - በTesfa kidz
✝️ ወንዶገነትን በኢየሱስ ፊልም…!
✝️ ቡሩንዲን 🇧🇮 ኢትዮጵያ 🇪🇹 አገኘናት...
✝️ ቆይታ ከዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት ጋር በመልሕቅ ፖድካስት 
✝️ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሆሬብ ህብረት ጋር
✝️ ስነፅሁፍ ግጥም መነባንብ እና ሌሎችም 
✝️ "ተስፋን ፍለጋ!" እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ
✝️ ከጣኦት አምልኮነት ወደ ፀሎት ተራራነት! 

መልካም  በዓል ይሁንላችሁ
ሀዋሌ ካኦተ አያንራ ኬሩኒ እልሽ'ኔ

#holiday #Easter  #Good_friday #ስቅለት #ትንሳዔ #holidayspecial #tesfa #tbn @GCMHAWASSA @hufellow

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram


ዝማሬ🎙"ልዩ ሆኖ"
ዘማሪ 👤 SOZO Acoustic Band
Size💾  11.6 MB
የተለቀቀው📆  2024
ርዝመት⏰ 5:03
Quality😀 360 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅


🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur
@christian_mezmur


#ማጽናናትህ #Matsnanatih #ZerituKebede

New Live album !
Coming soon !

"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19

@christian_mezmur🤔


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የኔ እናት ደስ ሲሉ 🥰
እንዴት መታደል ነው እንዲ ኢየሱስን ማመለክ 🙌🏾🙏🏾

@christian_mezmur🤔


#MessageOfTheDay

በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ጸድቀዋል፤
ሮሜ 3:24



isaanis ayyaana Waaqaa isa furama karaa Kiristoos Yesuusiin toluma kennameefiin qajeeltota taasifamaniiru.

Roomaa 3:24 HAH


@christian_mezmur 🤔




እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7


@christian_mezmur 🤔


ዐብይ ጾም የሚጀምረው መቼ ነው? ጾሙስ ስንት ቀን ነው ❓


ጾም ዛሬ ገባ፤ ዐቢይ ጾም የሚጀምረው ግን በሚቀጥለው ሰኞ ዕለት ነው። (ዝርዝሩን ዝቅ ብዬ አስረዳለሁ።) የካቶሊክ፣ የአንግሊካን፣ የምስራቅ ኦርቶዶክስ እና የተለያዩ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ይህን የ40 ቀናት ጾም (Lent) ያካሄዳሉ። (የኢትዮጵያ ፕሬቴስታንቶች ግን ከኦርቶዶክሳዊነት ጋር የተለያዩ መሆናቸው እንዲያሳይላቸው ነው መሰለኝ ይህን ትውፊት አይከተሉም።) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ይህን “ጾመ አርብዓ” (ሁዳዴ) እንዲጾሙ ታዛለች፤ ይህንን ቤተ ክርስቲያኒቱ ሕጓ አድርጋ በተቀበለችው መጽሐፈ ሲኖዶስ (ዘሐዋርያት ተደንግጓል)። 40 ቀናት የተመረጡት ጌታ "በገዳመ ቆሮንቶስ" ለአርባ ቀናት መጾሙንና በብሉይ ኪዳንም ሙሴና ኤልያስ የጾሙት በመሆኑ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ጾም በተግባር ሲታይ ግን የአርባ ቀን ጾም ሳይሆን፣ የ54 ቀናት ነው።  (አንዳንዶች 55 ያደርጉታል።) ለምን?

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በግለ ታሪካቸው እንዳሰፈሩት ከሆነ፣ ይህ የሆነበት ምክንያት በ40 ቀናቱ ጾም ላይ “ሁለት ባለሰባት ቀን ጾሞች፣ አንዱ ጾመ አርባ ከመጀመሩ በፊት፣ አንዱ ካለቀ በኋላ ተጨምረው፣ እነዚህ ሦስት ጾሞች ተርታውን ስለሚመጡ ነው። ከጾመ አርባ በፊት የሚመጣው (የመጀመሪያው) ጾም “ጾመ ሕርቃል” ይባላል። ጾመ ሕርቃልና ጾመ አርባ እንዳለቁ የሚመጣው (የመጨረሻው) ጾም ደግሞ “ጾመ ሕማማት” ይባላል። ሦስቱ ጾሞች በተለያየ ጊዜ ከመምጣት ይልቅ ተከታትለው የመጡት በአበው ውሳኔ እንጂ፣ ታሪካቸው ተከታታይ ሆኖ አይደለም። ጾመ አርባ የሚጾመው የጌታን ጾም ለማስታወስና ከጌታ ጋር ተባባሪ ለመሆን ነው፤ ጾመ ሕማማት የሚጾመውና የሚሰገደው የጌታን ሥቃይ ለማስታወስና ስርየት ኀጢአት ለማግኘት ነው። ጾመ ሕርቃል የሚጾመው ሕርቃል ላፈረሰው መሐላ ፍዳ ለመክፈል ነው።”

ሕርቃል ማነው?

ሕርቃል (Heraclius) ከ610-641 ባይዛንታይንን የገዛ ንጉሠ ነገሥት ነው። ዋና ከተማው ቁስጥንጥንያ ነበረች። በግዛቱም ውስጥ ኦርቶዶክሳውያን፣ ካቶሊኮች እና አይሁድ ነበሩ። እነዚህም ሦስት ወገኖች በየጊዜው ጠብ የሚፈጥሩና አዲስ ወራሪ በመጣ ቁጥር ከመካከላቸው አንዱ ወራሪውን አስቀድሞ በመቀበል ሌሎቹን ለማስመታት የሚጥሩ ነበሩ። ሕርቃል በፊት የነበረው ንጉሥ ፎቃ በሚገዛበት ጊዜ የፋርስ ንጉሥ ቁስጥንጥንያን ከብቦ ማስጨነቅ ጀመሩ። ያኔ ክርስቲያኖቹ የፋሲካን በዓል በሚያደርጉበት ጊዜ በየአገሩ ያሉ አይሁድ ተጠራርተው ወረሯቸውና አብያተ ክርስቲያናትን ዘረፉ። መዘበሩ።

ወዲያው ሕርቃል የጦር መኮንን ነበረና የፋርስን ንጉሥ አሸንፎ ሕዝቡን ነጻ ሲያወጣ የቁስጥንጥንያ ነዋሪዎች የገዛ ንጉሣቸውን ገድለው እርሱን አነገሡት። እርሱም ከአገር አገር በውጊያ እየዞረ ኢየሩሳሌም ሲደርስ በዚያን ወቅት አይሁድም ብዙ እጅ መንሻ አመጡለትና እንዳይገድላቸው ቃል አስገቡት፤ አይሁድ ያደረጉት የማያውቀው ሕርቃልም ቃል ኪዳን ገባላቸው። ኢየሩሳሌም ሲገባ ደግሞ የክርስቲያኖቹ ካህናት በዝማሬ ተቀበሉት። የፈራረሱትን አብያተ ክርስቲያናት ያየው ሕርቃል የሆነውን ነገር ቢጠይቅ የአይሁድን ክፋት አጫወቱትና እንዲበቀልላቸው ጥያቄ አቀረቡለት። 

እርሱ ግን ለአይሁድ ቃል ኪዳን እንደገባላቸውና ቃል ኪዳኑን ቢያፈርስ እግዚአብሔር እንደሚቀጣው ነገራቸው። ካህናቱ ግን “አይሁድን ተበቀልልን እንጂ ቃል ኪዳኑ አያሳስብህ፤ ንስሓ እንዲሆንህ እኛ ክርስቲያኖቹ ዓለም እስክታልፍ ድረስ ስላንተ በየዓመቱ አንድ ሳምንት እንጾምልሃለን” አሉት። በዚያ ጊዜ ሠራዊቱ አይሁድን እንዲገድሏቸው ትእዛዝ ሰጠ። ብዙዎቹን ፈጇቸው። እነዚያም ኤጴስ ቆጶሳት ስለ ሕርቃል መሓላ መጣስ በየዓመቱ አንድ ሳምንት የንስሓ ጾም እንዲጾሙ ለክርስቲያኖች ሁሉ ላኩባቸው። 

እናም “ጾመ ሕርቃል” የንሥሐ ጾም ነው። Encyclopaedia Aethiopica ይህን አሳምሮ ይገልጸዋል፤ “Heraclius was also the Emperor whose repentance for the massacre of Jews in Jerusalem in 630/31 became the alleged reason for adding an (eighth) extra week to the Lent.” በማለት። ጾሙ ራሱን የቻለ ሳምንት ስላስፈለገው፣ በሰባቱ ሳምንታት ጾም ላይ ተጨምሮ ጾሙን የስምንት ሳምንታት አድርጎታል። “ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው” የሚለውን ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍም፣ “ከዐቢይ ጾም አስቀድማ የምትሆን የሕርቃል ጾም ናት” ይላል (ገጽ 150)።

እናላችሁ የዚህ ሳምንት ጾም ከዐቢይ ጾም ቀድማ የምትመጣ ጾመ ሕርቃል ናት። ጾመ ሕርቃልን ፍትሓ ነግሥቱ ቢጠቅሰውም ዝርዝሩን አይናገርም። ትርጓሜ ፍትሐ ነገሥትም መንፈሳዊ አንድምታው ላይ ያተኩራል እንጂ ታሪኩን አይናገርም፤ እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸው አገላለጽ። እሳቸውም ታሪኩን ያገኙት አባቶች ወደ ግዕዝ ከተተረጎመው የጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ የዓለም ታሪክ መጽሐፍ ላይ ነው። ስለዚህም አብዛኛው ጿሚ የዐቢይ ጾምን የመጀመሪያ ሳምንት ጾም ታሪክ ሳያውቅ ነው የሚጾመው። ለኢትዮጵያ ጾሙን የሰጠችው የግብፅ ቤ/ክ ታሪኩ በሕይወት ያሉ ወገኖችን የሚያቃቅር ሆኖ ስላገኘችው ታሪኩን መካድ ወይም ለጾሙ ሌላ ምክንያት መስጠትን የተሻለ ሆና ያገኘችው ይመስላል። በእኔ ውስን ንባብ መሠረት የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያን የዚህን ሳምንት ጾም “የዝግጅት ሳምንት” በሚል ስያሜ ነው የምትጾመው፤ የዐቢይ ጾም ዝግጅት መሆኑ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች እንደ ታዘብሁት ከሆነ ደግሞ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ግን ይህ ታሪክ በቅጡ የሚታወቅ አይመስለኝም። 

ጾመ ሕርቃል የአንድ ሳምንት ጾም ነው፤ ከዚያ የ40 ቀን ዐቢይ ጾም ይቀጥላል። ከዚያም የጌታን ሕማማት መነሻው የሚያደርገው የሐዋርያት ጾም ለአንድ ሳምንት ይቀጥላል። ስለዚህ 7 + 40 + 7 = 54። ከዚያም ይፈሰካል!

ዛሬ ዛሬ ዐቢይ ጾምን የሚጾሙ ጥቂት ወንጌላውያን ክርስቲያኖችን ዐውቃለሁ፤ እኔም ስተባበራቸው ነበር። ታዲያ ከአርባው ቀን በፊት (በዚህ ሳምንት) የሚካሄደውን “ጾመ ሕርቃል” መጾም አለባቸው? ይህስ ምን ያህል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

© ጳውሎስ ፈቃዱ

@christian_mezmur🤔

27.7k 0 97 41 188

4. _________“የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች፡” ብለው ጠየቁት
Poll
  •   ደቀ መዛሙርቱ
  •   ፈሪሳዉያን
103 votes

25.5k 0 31 10 203

የማወራችሁ ስለ ኃይል ነው! ኃይል ያስፈልገናል!

ኃይል ስል፡ የማወራው፡ መሬት ላይ ጥሎ እንደ ትል ስለሚያንፈራፍረው ኃይል አይደለም፤ የማወራው መርሴዲስ ቤንዝ (Mercedes benz) ለመንዳት አዋጅ እንድናውጅ ስለሚያደርገን ኃይል አይደለም፤ የማወራው፡ ያልተፈወሰውን ተፈወሰ ስለሚያስብለው የውሸት ኃይል አይደለም። የማወራው፡ የክርስትናን ሕይወት በሚገባ እንድትኖሩ ስለሚያስችለው ኃይል፤ እውነተኛ በሆነ ፍቅር ስለሚያራምድ ኃይል፤ ስለ ጸሎት ኃይል፤ ወንጌል-መስካሪ ስለሚያደርግ ኃይል ነው። ይህ ኃይል ነው የሚያስፈልገን።

መጋቢ ፖል ዎሸር
(Paul Washer)

("Empowered by the holy spirit" ከሚለው ስብከት የተቀነጨበ)

@christian_mezmur⭐️

20 last posts shown.