የሐራጅ ማስታወቂያ ማስታወሻ
********
ኅዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ መሠረት ወ/ሮ ሶፋ መሀመድ የሻው ከባንካችን ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ቅርንጫፍ ለወሰዱት ብድር መክፈያነት ያስያዙት በአቶ ካሳዬ አክሊሉ ስም የተመዘገበ ለመኖሪያ እና ድርጅት አገልግሎት የሚውል ንብረት ሀራጅ የሚከናወነው ታህሳስ 8/ 2017 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡