JUST FOR FUN
ወዳጄ ፍቅረኛህን እወድሻለሁ ስትላት እኔም እወድሀለሁ ትልሀለች!
ናፍቀሽኛል ስትላትም እኔም ናፍቀኸኛል ትልሀለች!
አከብርሻለሁ ስትላትም እኔም አከብርሀለሁ ትልሀለች!
የመቶ ብር ካርድ ልሙላልሽ ስትላት እኔም ካርድ ልሙላልህ ካለችህ.....
ያኔ እኔ ዚምባብዌን መምራቴን ትቸ የቦኮ ሀራም ተዋጊ እሆናለሁ!
ሮበርት ሙጋቤ
© ህብረ ቀለማት