ዳእዋሰለፍያበአርጎባ(አቡ ሙርሰል)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ዳእዋ ሰለፍያ በአርጎባ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


👉🔻ጀግናየ 👉ድንህ(ሀይማኖትህ)ማለት ከስጋህ ከደምህና ከክብርህ በላይ ነዉ
👉ደዩስ አትሁን አደራ

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


Forward from: 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
⭕️⭕️⭕️⭕️የፈሪ ሰው ዱላ⭕️⭕️⭕️⭕️

🔵አልፋቸው ስትሄድ አይናቸው ሲቀላ
ምርጫ እንደሌላቸው ሲሰማቸው ሌላ
ከዜሮ ሊያስነሷት በዘዴ በመላ
በሴራ ላይ ሴራ ቀምረው ከኋላ
ስራቸውን ሰሩ ተተካች በሌላ

🔵አዎ ስራቸው ነው መስረቅ ማጭበርበሩ
ይኼው ነው ባህሪው የሂዝቢይ ሚስጥሩ

🔵መስሏቸው ነው እንጂ ደብቀው ሚያስቀሩ
እውነትን ሰትረው ባጢልን ሚዘሩ

🔵ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነውና
የፈሪ ሰው ዱላ መች ከዚህ ያልፍና

🔵ይህን ነው ያወቅነው ከረሱል ፈተና
ምንጠፋ መስሏቸው ይህን አሰቡና
አልተሳካላቸው ቀረባቸው መና

🔵ከጥይት አፈ ሙዝ ከጠላቶች ሴራ
ከሰው ጅብ መንጋጋ ከርካሾች ተራ
ያስመለጠህ ጌታ ዳዕዋውን የዘራ
ከውጭ እስከ ሀገር ከሜዳ ተራራ

🔵ወስዶ ባስቀመጠህ ከምርጦቹ ጋራ
ምን ትገምታለህ አስታውስ ያንን ሲራ

🔵የፍጥረታት ዕንቁ ሲዲቁ ሲፈራ
በተደበቁበት በዛ غاሩ ሂራ
የተናገሩትን የነብያት አውራ
ጭንቅህ ተወግዶ በወኔ እንድትሰራ
ዞር ብለህ ቃኘው የነብዩን ሲራ

🔵ይህ አዲስ አይደለም የአላህ ነው ሱናው
ደጋግ ቀደምቶች የሄዱት በዚያው ነው

🔵አላማህ ከሆነ ፋናውን መከተል
ሁሉን ታገኛለህ ሁሉም ይገጥምሀል

🔵መታሰር መገረፍ መቀጥቀጥ በዱላ
ጠቅሰን ማንጨርሰው ኧረ ሌላም ሌላ

🔵ለሁለት መከፈል በመጋዝ መሰንጠቅ
በዕስር መቆየት ለዓመታት መማቀቅ
ይህ አዲስ አይደለም የالله ባርያ ዕወቅ

🔵በዳይ ከምትሆን ሺ ጊዜ ተበደል
ደሞ ለዚህ ዳዕዋ ቢመጣስ መገደል
መፈለጥ መቆረጥ በቁምም መሰቀል

🔵 ዋናው ቁም ነገሩ ከዚህ ነገር ኋላ
  የالله ፊት ተሽቶ ሳይፈለግ ሌላ
ወደ ፊት መጓዝ ነው ሳይሉ ወደ ኋላ

🔵መዘናጋት ይቅር ወደፊት እንቀጥል
ዳዕዋችን ይስፋፋ ምቀኛም ይቃጠል

🔵ጠላት ቢመስለውም ባጭር የምንቀር
ይኸው ብቅ ብለናል በአዲሷ ሀገር
ትሂድ ትለፍልን ከዛኛው ትሻገር
ለምን ደስ ይበለው ጨጓራውም ይረር

🔵አዲሷ ጦሳችን አላህ ይጠብቅሽ
እንዳቆጠቆጥን ቶሎ እናብብሽ

             ✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ቢን አብደላህ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6220


እዉነትን ፈላጊ የሆነ ጤነኛ
እንቅፋት ያልሆነ ገናና ሀቀኛ
ተዓሱብ ያልያዘዉ ያልሆነ ምቀኛ
ያልተወጣጠረ እንደ ህፃን ፊኛ
ሀቅን ይፈልጋል በባትሪም አይተኛ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


Forward from: 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
💬 👉 ማሳሰቢያ :-

👌 👉 ለሁሉም ውድ ሠለፍዮች በሙሉ :- በማንኛውም ቻናልም ሆነ ግሩብ ላይ ከአሁን በፊት የነበሩ ትምህርቶችን እንደ አድስ ሸር ስታደርጉ የበፊቱን ሊንክ መቀየራችሁን አትርሱ !!


👉 የበፊቱን ሊንክ በመቀየር ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ አስቀምጡት !!

በአላህ ፈቃድ ሁሉንም ፋይሎች ተራ በተራ እለቅላችኋለሁ !!

💬 👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


بسم الله الرحمن الرحيم

🔺 بشرى سارة 🔺

🟢 አዲስ ደዕዋ ወቅታዊ የሆን

🔺 መደመጥ ያለበት ማራኪና ገሳጭ የሆን

🎄 بعنوان الدعاء=سلاح=المؤمن=

🌲 ጌታን መማፀን ወይንም መለመን

በሚል ርዕስ የተደረገ ምክር======

🎤🎤🎤 በአቡሀፍሷ አባስ ሰይድ

🌷 አላህ ይጠብቀው 🌹

🕌🕌 በመስጂደሱና አርጎባ ሰንቀሌ

🔺 حرسهاالله تعالى 🔺

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

⭕️👉https://t.me/Abuhafswaargoba


🔻ሸይኻችን ይችን አጭር መልዕክት አስተላልፏል

https://t.me/alqariabuyusra

አንተን ብቻ አይንኩብን ኡስታዝ አብሽር እኛ እንሰባሰባለን ከበፊቱ በበለጠ መልኩ




በሰሞኑ ጉዳይ ላይ የተሰጠ አጭር ምክርና ማብራሪያ…

💫በወንድም አቡ ሩመይሷዕ ኡስማን ቢን ዩሱፍ

https://t.me/mekdella


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


Forward from: 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
መልዕክት


ለሁሉም ሠለፍዮች በሙሉ


በዚህ    አያቆሙንም  አ   ብ   ሽ  ር
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👌حسبنا الله ونعم الوكيل 👌

👌 በዚህ  ረመዷን  ወንድም  እህቶችን  አስለቅሰዋል  ሁሉንም  ላንተው  ለልዕለ  ሐያሉ  ጌታ  ሰጥተናል ...❗️


🔺السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته🔺

👌 👉 ውድ ና  የተከበራችሁ  ወንድም  እህቶች  የአቡ  ኒብራስን  የሐበሻውን ሲም ካርድ  በለመዱት  አሰራራቸው ሙሉ በሙሉ  በመጠቀም  "ከጦሳ ማዶ""  እና  "" አል _ መንጀኒቅ""  _እንድሁም ሌሎቹም  ቻናሎቻችን ፈጣሪያቸውን  በማይፈሩ  ሌባ  ዘራፊዎች   በመሠረቅ  ወደ ሌላ ሠው እጅ  የገቡ  ስለሆነ  በነዚህ ቻናሎች ላይ የምናስተላልፈውም መልዕክትም ሆነ ትምህርት የለንምና !!
---

"" وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ ""

---🔺-----🔺-----🔺----

🔺👉በተጨማሪው ከተወሠኑ ጊዚያቶች ጀምሮ ኡስታዝ አቡ ኒብራስን  የመገናኛ  ብዙሐኑን ሙሉውን  በመቆጣጠርና  እሱን  በመምሰል ሲያወራችሁ እንድሁም  አካውንት በመላክ አቡ ኒብራስን  መስሎ ሳንቲም  ለመስጅዳችን  ወይም  ለራሱ  የተቸገረ አስመስሎ  ሲለምናችሁ  የነበራችሁ  እህት  ወንድሞች  ይህ  አካል ሌላ ሠው  መሆኑን በመገንዘብ ጥንቃቄ  ልትወስዱ  ይገባል....❗️


"" اللهم إنا نشكو إليك ضعف قوتنا وقلة حيلتنا ....""


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


Forward from: አቡ ሀፍሷ አባስ
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ

🔺 والله በጣም ያሳዝናል ውስጥም በጣም ይጎዳል ማንም ቤሆን ይህአይነት  ተግባር ሲደርስ በት ሞራል ይጎዳል አላህ  የጃቸውን ይስጣቸው ስንት የካፊር ሚዲያ አለ ይህ አቅሙላለውሰው ያን ቢያበላሽ ምአለበት
الحمدلله الذي جعل قولوا بنا بين أصبعين

🔺 ላላህ ምስጋና ይገባው ልባቺንን በጁላደረገው ጌታቺን

👉 በሰው እጅ ቢሆን እምነታቺንን ጥላት ነጥቆን ነበር ትልቅ መገሰጫነው ወንድም እህቶቼ

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

⭕️👉https://t.me/Abuhafswaargoba


Forward from: 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
በዚህ    አያቆሙንም  አ   ብ   ሽ  ር
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👌حسبنا الله ونعم الوكيل 👌

👌 በዚህ  ረመዷን  ወንድም  እህቶችን  አስለቅሰዋል  ሁሉንም  ላንተው  ለልዕለ  ሐያሉ  ጌታ  ሰጥተናል ...❗️


🔺السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته🔺

👌 👉 ውድ ና  የተከበራችሁ  ወንድም  እህቶች  የአቡ  ኒብራስን  የሐበሻውን ሲም ካርድ  በለመዱት  አሰራራቸው ሙሉ በሙሉ  በመጠቀም  "ከጦሳ ማዶ""  እና  "" አል _ መንጀኒቅ""  _እንድሁም ሌሎቹም  ቻናሎቻችን ፈጣሪያቸውን  በማይፈሩ  ሌባ  ዘራፊዎች   በመሠረቅ  ወደ ሌላ ሠው እጅ  የገቡ  ስለሆነ  በነዚህ ቻናሎች ላይ የምናስተላልፈውም መልዕክትም ሆነ ትምህርት የለንምና !!
---

"" وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ ""

---🔺-----🔺-----🔺----

🔺👉በተጨማሪው ከተወሠኑ ጊዚያቶች ጀምሮ ኡስታዝ አቡ ኒብራስን  የመገናኛ  ብዙሐኑን ሙሉውን  በመቆጣጠርና  እሱን  በመምሰል ሲያወራችሁ እንድሁም  አካውንት በመላክ አቡ ኒብራስን  መስሎ ሳንቲም  ለመስጅዳችን  ወይም  ለራሱ  የተቸገረ አስመስሎ  ሲለምናችሁ  የነበራችሁ  እህት  ወንድሞች  ይህ  አካል ሌላ ሠው  መሆኑን በመገንዘብ ጥንቃቄ  ልትወስዱ  ይገባል....❗️


"" اللهم إنا نشكو إليك ضعف قوتنا وقلة حيلتنا ....""


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


👉🔻👉🔻👉




بسم الله الرحمن الرحيم

🔺 بشرى سارة 🔺

🛑 بعنوان وإذا قلتم فاعدلوا 🔺

🟢 ዛሬየተደረገ ምክር በጣም መሳጭ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ የለበት ምክር

🔺 በጠካኬ ከተማ

🎤 በአቡሀፍሷ አባስ ሰይድ

↩️ حفظه الله تعالى ↪️

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

⭕️👉https://t.me/Abuhafswaargoba


Forward from: كن السلفيا على الجادة (አቡ ዩስራ ሀምዛ)
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
አቤት መታደል እኮ ነው ዝም ብለህ እያቸውማ ሰለፍዮችን ሰርጋቸው ዳዕዋ ፣ሞታቸው ዳዕዋ፣አለባበሳቸው ዳዕዋ፣አረማመዳቸው ዳዕዋ። ኧረ ስንቱን ልንገርህ አንተ በዳር ሆነህ የምትጠላቸው ወንድም ገብተህ እያቸው ።። ።።።።።።።።።


👉🔻የልጆች አዋቂ ምጡቅ አይነኬ
ፏ ብለዉ ደምቀዋል ጀግኖች በጠካኬ
ከአይን ይጠብቃችሁ ከምቀኛ ሴራ
ከሀቅ አፈንጋጮች ከዉሸት ድስኮራ
የሀርቡዋ ማዶ የአንድነት መስበኪያ
ሀቅና ባጢሉን ዘርዝሮ መለያ
እንድህ አምሮባችሁ ቁማችሁ በአንድነት
ተዉሂድን ስትሰብኩ ደስስስ ይላል የእዉነት



ጠካኬ ጠካኬ ጠካኬ

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


👆👆👆ጀምዕያ አይሁዶችን እና ነሷራዎችን እንድሁም ማሱንያወችን መምሰል አለባት

በሸይኽ አቡ ኒብራስ

🟢👉https://t.me/abuabdilah11


👆👆👆👆ጀምዕያን በራሷ ያቆማት እና መፈናፈኛ ያሳጣት ብቸኛ የሃበሻ ሸይኽ ማነው ካልክ

ሸይኽ አቡ ኒብራስ ነው

ደገሞም ታውቃለህ

በቀዝቃዛ ውሃ ጠጣው
👉ጀግናው ሸክ ጀምእያን በመረጃ እንደት እንደጠበጣባት ስማልኝ አበቴ

🟢👉https://t.me/abuabdilah11


👉'''የወንድማችን ሸይህ ዘይኑ   አጅባር አባት ስለ ሞቱ 

   የሰማችሁ ላልሰሙት እያሰማችሁ  ወደ ቀብር እንሂድ በጧት
.بارك الله فيكم
የቀብሩ ቦታ ኸድጆ ነዉ


👉44ቱ ቅሬ ላይ የተሳተፉት ሐጁሪ የሚጋልባቸው የሸበቱ ህፃናቶች ለተቀደዱት ...
🔺---------🔺----------🔺--------
🔺

👌 يا مرجئة العصر لن نلين لكم حتى يلين للماضغ الحجر
.....
-------
-------
🔺ድንጋ እስቆረጠም አንተዋችሁም...
....
👌ዓድናነል_መስቀሪ እና ዓብዱል ሐሚድ አል ሐጁሪ የሚባሉት ጉደኞች ስንት መመከር ያለበት እያለ የትልቅ ትንሾች ሲዘባርቁ ከሰማኋቸው ነጥቦች የተጠቆሙ ነጥቦች ...እና ዳሰሳዎች .....

🔺ذَهَبَ الرِجالُ المُقتَدى بِفِعالِهِم
وَالمُنكِرونَ لِكُلِّ أَمرِ مُنكَرِ

وَبَقيتُ في خَلَفٍ يَزَيِّنُ بَعضُهُم
بَعضاً لِيَدفَعَ مُعوِر عَن مُعوِرِ

----
👌ከሸይኽ የህያ ላይ በባጢል ሊከላከሉ ሲንደፋደፉ ሳያቸው ገረመኝና ኮርኮም ቢደረጉ ብዬ ነው ...❗️


👌ይሔንን በዘረኝነትና በውሸት የተትረከረከ ደዕዋችሁን በመተዋቸውን በመተዋችን የተንገበገቡት ሐጃዊራዎች ሲቀደዱ ስሰማቸው ገረመኝ ....❗️



ርዝመት 1:04:50 ደቂቃ
========🔺=======

👌بأخينا أبي نبراس مصطفى وفقه الله تعالى ....

من جامع الراجحي == الرياض

👌https://t.me/Al_Menjeniq/2658

👌https://t.me/Al_Menjeniq/2658

20 last posts shown.