ዳእዋሰለፍያበአርጎባ(አቡ ሙርሰል)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ዳእዋ ሰለፍያ በአርጎባ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


አንተየ አትቆጣ ራቀው ይህን ጫት
ወንድ ሁነህ ተገኝ ሴቲቱንም እጫት
አፍህ የሚመስለው የጌሾ መውቀጫ
ሷሊህ ሴት እንድገኝ ብቁ ሁን ለምርጫ
ከዚህ አለም ውጣ ልቀቅ ለፍየሎች
ሶሃብቦችን ምሰል እንደነዛ ጀግኖች

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


"ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ
ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።"

👉ላጤ ወንድሜ ሆይ ነሽጥ!!


«ጥበበኛ መሆን የምትችለው👉 የጥበበኛውን ጌታ ቁርአንን በሰለፎች ግንዛቤ ተገንዝበህ የተግባር ሰው ስትሆን እንጂ ብዙ በማውራትና ሰዎችን በማሳቅ አይደለም።»


ታላቁ ሊቅ ኢብኑል ቀይም ይላሉ፥
ቁርአን 👉 የቅንነት መገኛ መሰረት
👉 የዕውቀት መሠረት
👉የመልካም ነገር ሁሉ መሰረት ነው፡፡
ልዕልናን ከፈለክ ያዘው ተግብርበት አትብላበት




Forward from: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
🔺 دروس فضيلة الشيخ العلامة عبد العزيز الراجحي في مسجد "" جامع الراجحي""


✍️ ዛሬ ቅዳሜ 11_7_1446هجرية በጃሚዒ ራጂሒ መስጅድ ሪያድ ከፈጅር በኋላ ጀምሮ እስከ ሁለት ሰዓት ከምናምን ድረስ ባለው ሰዓት ቂርአት ጀምረናል ። ማታ ከመግሪብ እስከ ዒሻም ይኖራል። መድናም መካም ቂርአት አይቻለሁ የነዚህ አሰጣጡ ይለያል ። ሸይኹ ከቅልጥፍናጋ ሶብር በተከታታይ አራት ኪታብ ይገርማል ..

✍️የጠዋቱ ቂርአታችን በተከታታይ በአራቱ ኪታቦች ጀምረናል...
👇
🔶ተፍሲር
🔶 ሶሒህ አል_ቡኻሪ
🔶 ሶሒህ ሙስሊም
🔶ሶሒህ ኢብን ሒባን
----
🔶 ማታ..ከመግሪብ በኋላ
✍️ አቡ ዳውድ ይኖራል

👇👇
በተለያዩ ጊዜያት ..
👈فتح الرب الوهاب.
👈نونية ابن القيم...
ይሰጣሉ -
--👇

🔻ሌሎችም ሐይአቱ ኪባሪል ዑለማኦች ደርስ ይሰጣሉ እንግድህ መበርታት ብቻ ነው.
👇
🔶አብዛሐኛው ቀሪዎች መሻይኾች ናቸው ። ቂርአቱ ሲቀራ አንዳንድ ግዜ የሸይኽ ራጂሒና የሸይኻቸው የኢማም ኢብን ባዝ ተዕሊቅ ይነበባል። በመሐል ሁለት ጊዜ
وقد رجح الإثيوبي
እያሉ የሸይኽ ሙሐመድ ዓሊ አደምን ተርጅህ ሲነበብ ስሰማ ፀጉሬ ቆመ ዘርኝነት ሳይሆን እኛም አገር እንደኛ አሸዋ ጠጠር ብቻ ሳይሆን ጀበልም አለ ለማለት ው..።

🔶 ደረሳ መሆን ደስ ይላል 🔶

🔶الحمد الله الذي بنعمته تتم الصالحات.

👈 اللهم علمنا علما نافعا في الدنيا والأخرة ووفقنا الإخلاص في أعمالنا واهدنا واهد بنا وأحسن ختامنا واجعلنا مع الذين أنعمت عليهم من النبيين والصديقين والشهدآء والصالحين .

🔻🔻
✍️https://t.me/AbuNamuse


ለቂጥ እያለ አፉን ያሾለ ሁሉ የለበለበች መልዕክት




🔻👉ሀያላን ነን ባዮች ሃያላኑ ጌታ ተሰልጦባቸዋል ❗

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


🔻👉ተውሂድና ሱና ፦የተለያየ ቀለምና ነገድ ያላቸውን ሰዎች አንድ ሲያደርግ

🔻ሽርክና ቢድዓ 👉ደግሞ አባትና ልጅ ሳይቀር ይለያያል።

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


👉👌የሀቀኞች ምክር ሀቅ ነዉ ❗❗❗

🔥➢ከሰለፎች አካሔድጋ ከተኳረፍን መገለጫችን ጥምጣምና ጀለብያ ብቻ እንዳይሆን ያስፈራል ። ከሰለፎች የምትግባባ ደዕዋ አቋማ አይዋዥቅም ። መንግስት በተቀያዬረ ቁጥር አትቀያየርም ። አታረጅም አታፈጅም ።
-----
🔥➢ ለሙብተድዖችም ያለን ምልከታ እከክልኝ ልከክልህ አይሆንም...❗️

---
🔥➢በንደት በሙቀት ሳይሆን በመረጃ ሙብተድዕ ያልከውን ሆድህ ሲጎድል ወይም ሲያጎርስህ ሰለፍይ በለው በለው ካለህ ሰለፍያና አንተ አይንና ሚጥሚጣ ናችሁና ተማርልኝማ... ❗


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba




በዚህ ሰአት ሀቅን መያዝም ሆነ መናገር ብሎም ከሀቅ ባለቤቶች ጋር መሆን   ፍም እሳትን በእጅ እንደመጨበጥ ነው ።




☝☝☝☝አንብባትማ ሀቢቢ


👉 ለወንድምህ ልብህን ማፅዳት ነውር አይደለም።
👉 ሆን ብሎ ስተትን ማለፍ ሞኝነት አይደለም።
👉 ይቅር ማለት ድክመት (መሸነፍ) አይደለም።


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


እሷ👉 ዝቅ ብላ እየተንከራተተች ሰርታ ብር ልካለት
እሱ👉 ሰውነቱ እስከሚያልቅ ድብን አድርጎ አጭሶና ቅሞ
እሷ 👉ስትመጣ ስታየው ምን ሁነህ ነው የከሰሃው
እሱ 👉ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ
ድንቄም ፍቅር


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


👌 ለአላማህ ለግብህ ብቻ ስትቆም
የተጫነዉ ቢጫንህ
የተንጫጫዉ ቢንጫጫብህ
ወደ ኋላ እንዳትል ❗❗
በየትም በምንም ሁኔታ ላይ ሁነህ
ስለ ተዉሂድ ብቻ ይሁን ትኩረትህ


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


🔴🔻🔻🔻🔴

🔺ከጎሮ ለዚያራ ከመጡ ወንድሞች ለሸይኻች አቡ ኒብራስ(حفظه الله)
=======================
የተገጠመች ግጥም

ገጣሚ:- አቡ ኢህሳን ኢብራሂም


👌 ደዕዋ እየተደረገ የተገጠመች ግጥም ናት ... አቡ ኒብራስ እንድቀናው ብሎ ዱዓ ሲያደርግ ለራሱ ዱዓ ግዜ የማያለቅሰውን ዛሬ ግንፍል ሲልና ሲንሰቀሰቅ ስትሰማ ተመልከት እንደዚህ አይነት ለጥቅም ሳይሆን ለአሏህ ብለው የሚወዱህ ብዙ
ወንድሞች እንዳሉ ተረዳ...❗️.

እኛንም አልቅሶ አስለቀሰን

جمادى الآخرة
يوم الأحد
هـ١٤٤٦–٦–٢٨


ርዝመት 3:40 ደቂቃ

👇👇
👉ቻናላችንን ጎራ ይበሉ ፈዋኢዶችን ያገኛሉ ሊንኳን ጠቅ ያርጉ
⏬-_-_-🔛-_-_-⏪

https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer

قناة تهتم بنشر  المحاضرات والفوائد السلفية...

👍ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
👍.       ✍.          👏.        ➡️


🔺https://t.me/AbuNamuse/7232


👉🔻የጀለፍን ጥያቄ ጀለፍ ነው የሚመልሰው ይባላል
ጀለፍ1,ሰማይ ቢነጀስ በምን ይጦኸራል? ብሎ ሲጠይቅ
ጀለፍ2, በዶሮ ሽንት አለው አሉ


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba

20 last posts shown.