ቢመቀኝ ቢያሴር ቢጮኽም በባዶዉ
ምንገድ አስቶታል ጂህልና ክፉ ነዉ
አቂዳህ ተርሽቶ ብትዋብ በቀሚስ
ጥምጣሙ የመኒ ሽርጡም ቢለበስ
በሰለፎች አቋም ካልፀናች እምነትህ
በል ተወት አድርገን ግባ ወደአባትህ
=================
አሏት መንሐጇ ምጡቅ ሪጃሎች
ለሀቅ የወገኑ የሀቅ ሙርኮኞች
ተንበርካኪ ጀግና ለሙዕሚን ተናናሽ
ለሙብተድዕ ካንሰር ሁጃቸዉም ፈዋሽ
========
አቡ ሙርሰል
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba
ምንገድ አስቶታል ጂህልና ክፉ ነዉ
አቂዳህ ተርሽቶ ብትዋብ በቀሚስ
ጥምጣሙ የመኒ ሽርጡም ቢለበስ
በሰለፎች አቋም ካልፀናች እምነትህ
በል ተወት አድርገን ግባ ወደአባትህ
=================
አሏት መንሐጇ ምጡቅ ሪጃሎች
ለሀቅ የወገኑ የሀቅ ሙርኮኞች
ተንበርካኪ ጀግና ለሙዕሚን ተናናሽ
ለሙብተድዕ ካንሰር ሁጃቸዉም ፈዋሽ
========
አቡ ሙርሰል
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba