አላህ ወልዷል ማለት ክብሩን መንካትና በርሱ ላይም መዋሸት ነው❗
(وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ تَرَى الَّذِينَ كَذَبُوا عَلَى اللَّهِ وُجُوهُهُمْ مُسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِي جَهَنَّمَ مَثْوًى لِلْمُتَكَبِّرِينَ)
[سورة الزمر 60]
📂የቂያማ ቀን እነዚያን አላህ ላይ የዋሹ ሰዎችን ፊቶቻቸው ጠቁረው ታያቸዋለህ! ጀሀነም ውስጥ ሃቅን አልቀበልም ብለው ለኩሩ ሰዎች መኖሪያ የለምን?/አለ!)
💥ከውሸት ሁሉ በጣም የከፋው አላህ ላይ መዋሸት ነው።
ይህም ይበልጥ የሚከፋው የአላህን ክብር የሚነካና እርሱ ላይም የጉድለት ባህሪን መለጠፍ የሚያስከትልን ውሸት መዋሸት ነው!
ይኸውም አላህ ወልዷል/ ልጅ አለው ብሎ ማመን ሲሆን ጌታችን አላህ ግን
ከዚህ እጅጉን የጠራ ነው❗
አላህ አልወለደም፤ አልተወለደምም❗
የሁሉ መመኪያና መጠጊያም ነው።
አቻና አምሳያም የለውም።
የወለደ በሙሉ ግን አቻና አምሳያ አለው!
🏷 ዒሳ የአላህ ልጅ ነው ብለው የሚያምኑና በዓሉንም የሚያከብሩ ሰዎችን ተግባር እንደቀላል ቆጥሮ በዓሉ ላይ መገኘት ከኩፍር የማይተናነስ ወንጀል ነው።
🔸ሰማይና ምድር "ለአላህ ልጅ አለው" የሚሉ ሰዎችን የኩፍር ቃል ሲሰሙ ሊሰነጣጠቁና ሊናዱ ይደርሳሉ!
እኛስ...?!
✍🏻 ዛዱልመዓድ
T.me/dawudyassin