በሸዋል ወር ስለማግባትና ማጋባት‼
✔✔【【【【【【【【【【✔✔
ሰዎች በጃሂሊያ በሸዋል ወር ገድ (ተሻኡም)ይሉ ነበር።ሸዋል ማለት (من الإشالة والرفع ) ማንሳት ነው ብለው ያምኑ ነበር።በነሱ ግምት ማንሳት ማለት በረካ ማንሳት.... መሰል የማይወዱዋቸው ግምቶች ጭምር አካቶ ይዛል።ይህንን በማሰብ በሸዋል ወር ማግባትም ሆነ ማጋባት እጅጉን ይጠሉ ነበር።ይህንን ብዥታቸውን ኣዒሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ እንዲህ ብላ ትገረስሰዋለች።
عَنْ عُرْوَةَ ، عَنْ عَائِشَةَ ، قَالَتْ : تَزَوَّجَنِي رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فِي شَوَّالٍ، وَبَنَى بِي فِي شَوَّالٍ، فَأَيُّ نِسَاءِ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ أَحْظَى عِنْدَهُ مِنِّي، قَالَ : وَكَانَتْ عَائِشَةُ تَسْتَحِبُّ أَنْ تُدْخِلَ نِسَاءَهَا فِي شَوَّالٍ
....«የአላህ መልእከተኛ ﷺ በሸዋል ወር አግብተውኛል።በሸዋልም ወር ተገናኝተውኛል።ከረሱል ﷺሴቶች የትኛቸው ነው እሳቸው ዘንድ ከኔ በላይ እድለኛ የሆኑት?»ኣዒሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ ሴቶቿን በሸዋል ወር ልታስገባ( ልትድር) ትወድ ነበር።
فيه استحباب التزويج والتزوج والدخول في شوال ،
በዚህ ሀዲስ ውስጥ በሸዋል ወር ማግባትና መጋባት( እንዲሁም)መገናኘት የተወደደ መሆኑ ማስረጃ( ኣለበት)።
وقد نص أصحابنا على استحبابه ،
واستدلوا بهذا الحديث
ባልደረቦቻችን በመወደዱ በእርግጥም አጣቅሰዋል።በዚህም ሀዲስ ማስረጃ ተጠቅመዋል።
، وقصدت عائشة بهذا الكلام رد ما كانت الجاهلية عليه ، وما يتخيله بعض العوام اليوم من كراهة التزوج والتزويج والدخول في شوال ، وهذا باطل لا أصل له ، وهو من آثار الجاهلية ، كانوا يتطيرون بذلك لما في اسم شوال من الإشالة والرفع .
ኣዒሻ በዚህ ንግግሯ ጃሂሊያዎች ፣አንዳንድ ተራ ሰዎችም በሸዋል ወር ማግባትና ማጋባት የተጠላ ነው ብለው የሚሉትን፤ በሱ ላይ የነበሩበትን መመለስ ፈልጋለች።
ይህ ባጢል ነው።መሰረት የለውም።እሱም ከጃሂሊያዎች ቅሪት/ፋና ነው።በዚህ ነገር ገድ ይሉ ነበር።ሸዋል በሚለው ስም ማንሳት የሚለው ስላለበት።
قال السندي في حاشيته على ابن ماجة
أي أكثر حظا تريد رد ما اشتهر من كراهية التزوج بشوال
...ከኔ በላይ ማነው(ከነብዩ ሴቶች) ባለ ብዙ ድርሻው ?በሸዋል ወር ማግባት የተጠላ ነው ተብሎ የገነነውን ለመመለስ ትፈልጋለች።
✍ኢብኑ ጀሚል ሸዋል
7 /1446

📚أخرجه مسلم والترمذي وابن ماجة وأحمد
....«የአላህ መልእከተኛ ﷺ በሸዋል ወር አግብተውኛል።በሸዋልም ወር ተገናኝተውኛል።ከረሱል ﷺሴቶች የትኛቸው ነው እሳቸው ዘንድ ከኔ በላይ እድለኛ የሆኑት?»ኣዒሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ ሴቶቿን በሸዋል ወር ልታስገባ( ልትድር) ትወድ ነበር።
📚ሙስሊም፣ቲርሚዚይ ኢብኑ ማጀህ ፣አህመድ ዘግበውታል።
فيه استحباب التزويج والتزوج والدخول في شوال ،
በዚህ ሀዲስ ውስጥ በሸዋል ወር ማግባትና መጋባት( እንዲሁም)መገናኘት የተወደደ መሆኑ ማስረጃ( ኣለበት)።
وقد نص أصحابنا على استحبابه ،
واستدلوا بهذا الحديث
ባልደረቦቻችን በመወደዱ በእርግጥም አጣቅሰዋል።በዚህም ሀዲስ ማስረጃ ተጠቅመዋል።
، وقصدت عائشة بهذا الكلام رد ما كانت الجاهلية عليه ، وما يتخيله بعض العوام اليوم من كراهة التزوج والتزويج والدخول في شوال ، وهذا باطل لا أصل له ، وهو من آثار الجاهلية ، كانوا يتطيرون بذلك لما في اسم شوال من الإشالة والرفع .
ኣዒሻ በዚህ ንግግሯ ጃሂሊያዎች ፣አንዳንድ ተራ ሰዎችም በሸዋል ወር ማግባትና ማጋባት የተጠላ ነው ብለው የሚሉትን፤ በሱ ላይ የነበሩበትን መመለስ ፈልጋለች።
ይህ ባጢል ነው።መሰረት የለውም።እሱም ከጃሂሊያዎች ቅሪት/ፋና ነው።በዚህ ነገር ገድ ይሉ ነበር።ሸዋል በሚለው ስም ማንሳት የሚለው ስላለበት።
📚ሸርሑ_ነወዊይ ዓላ ሙስሊም
قال السندي في حاشيته على ابن ماجة
أي أكثر حظا تريد رد ما اشتهر من كراهية التزوج بشوال
...ከኔ በላይ ማነው(ከነብዩ ሴቶች) ባለ ብዙ ድርሻው ?በሸዋል ወር ማግባት የተጠላ ነው ተብሎ የገነነውን ለመመለስ ትፈልጋለች።
📚ሓሺየቱ ሲንዲይ ዐለ_ብኒ ማጀህ
✍ኢብኑ ጀሚል ሸዋል
7 /1446