🛑 የሳዑዲ ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሺፕ ማመለከቻ ጊዜ ሊከፈት አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል። ሐሙስ ሚያዚያ 23/ May 1 ይከፈታል።
አፕለይ ከማድረጋችን በፊት (በኡድሩስ ፊ ሱዑዲያ) በሚለው ድረ–ገፅ አካውንት መክፈት ስለሚያስፈልግ፣ ያልከፈታች ከአሁኑ ከፍታችሁ ተዘጋጁ።
የአሁኑ የአካውንት አከፋፈት ከቀድሞው ስለሚለያይ፤ የት/ት ማስረጃ፣ የሕክምና፣ የፖሊስ ከወንጀል ነፃ ማስረጃ እና ሌሎችንም ይጠይቃል። በተገቢው ለመሙላት ሞክሩ!
አዲስ አካውንት ለመክፈት ይህን https://mim.moe.gov.sa/Registration/RegistrationFormFirstStep?q=https://studyinsaudi.moe.gov.sa ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
ወይም እንደ አጠቃላይ ዌብሳይቱን ለመጎብኘት፣
https://studyinsaudi.moe.gov.sa/
ለማመልከት ፍላጎቱ ኖሯችሁ በመረጃዎቻችሁ አለመሟላት ያልተሳካላችሁ አብሽሩ በቀጣይ ዙር በተገቢው አሟልታችሁ መሙላት ትችላላችሁ። መች እንደሚከፈት ለጊዜው ስለማይታወቅ፣ በሚያሳውቁ ጊዜ እናሳውቃችኋለን።
አላህ ሁሉንም ይወፍቅ‼️