ርቱዕ ኦርቶዶክሳውያን ነን!
"ኢየሱስ ብቸኛ የኀጢአታችን ቤዛ ነው" ማለት፣ "ተሐድሶ፣ ኦርቶ ጴንጤ..." የሚል ስም ካሰጠና "ማርያም ቤዛዊተ ዓለም" ማለት ደግሞ፣ ኦርቶዶክሳዊ መኾንን ከጠቆመ፣ ለዘለዓለም "የተቋሙን ኦርቶዶክስ" ባልባል ደስ ይለኛል። ልክ ቅዱስ ጳውሎስ፣ በክርስቶስ ጉዳይ የገዛ ወገኖቹ በከሰሱት ጊዜ፣ " ... በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑ_ፋ-ቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ፤" (ሐ.ሥ. 24፥14) ብሎ እንደ ተናገረው፣ እኔም የክርስቶስን ብቸኛ ቤዝወት ተቀብዬ... ተሐድሶ፣ ኦርቶ ጴንጤ ... ተብሎ መኖር ደስታዬ ነው።
እንዳትዘነጉ! "ክርስቶስ ብቸኛ ቤዛ ነው" የሚለው ትምህርት ኦርቶዶክሳዊ ነው፤ ስም ግን አለቦታው ሲውል፣ መ-ና-ፍ-ቅ ሊባል የሚገባው ኦርቶዶክስ ተብሎ ይጠራል! እኛስ በስም ያይደለ፣ አክብሮተ እግዚአብሔር ያልተለየው ርቱዕ ሕይወት (orthopraxy) እና ርቱዕ ጥልቅ ፍቅር (orthopathy) እንዲሁም በክርስቶስ ላይ የጸና ርቱዕ እምነት (orthodoxy) ያለን ኦርቶዶክስ አኅውና አኀት ነን!
አትደናገጡ!
ጸጋ ይብዛላችኹ፤ አሜን።
የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek