በሀገራችን የደቡብ ኢትዮጵያ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ እንዲሁም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ በርካታ ብሄር ብሄረሰቦች ወርሃ መስከረምን በጉጉት ይጠብቁታል።
የህብረ ብሔራዊ ተምሳሌት በሆኑት በእነዚሁ አካባቢዎች ወሩ የዘመን መለወጫ ከመሆኑም ባሻገር መነሻውም መድረሻውም ከጨለማው ክረምት ወደ ፈካው ፀደይ መሸጋገርን በማሰብ ለፈጣሪ ምስጋና የሚያቀርቡበት ነው።
በዓሉ ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል :-
👉በዎላይታ ''ዮዮ ጊፋታ''
👉በጋሞ ''ዮ-ማስቃላ''
👉በጎፋ ጋዜ ''ማስቃላ''
👉በኦይዳ ''ዮኦ-ማስቃላ''
👉በጉራጌ ''መሰቅል''
👉በየም '' ሄቦ''
👉በከፋቾ፣ጠምባሮ፣ዘይሴ ''ቡዶ ኬሶ'' የግዲቾ ባለ ካዳቤ በመባል በደማቅ ሁኔታ ታሪካዊና ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በጋራ በመሆን በደማቅ ሁኔታ በአደባባይ ያከብሩታል።
ጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን እንኳን አደረሳችሁ ይላል !!
ዮሐንስ አበረ - ከ ኢቢኤስ ዜና ዴስክ
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews