እንዴት አላችሁ ውድ የጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ተከታታዮች
🔸 በሳምንቱ የተከናወኑ አበይት አገራዊ እንዲሁም አለም አቀፋዊ ክንውኖችን መለስ አድርገን የምናስቃኝበት የአዲስ ነገር በሳምንቱ ፕሮግራማችን እንዳያመልጣችሁ ለማስታወስ እንወዳለን።
🔸 ይህ ሳምንታዊ ጥንቅር ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 8፡00 ሰዓት ለአየር የሚበቃ ሲሆን በተለይ ሳምንቱን በሥራ ብዛት ያሳለፋችሁ ባያመልጣችሁ መልካም ነው።
የቅዳሜ እኩለ ቀን ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ቢያደርጉ ያተርፉበታል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews