የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ሳይንስ ትምህርት ቤት ለ52ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን የህክምና ተማሪዎች አስመርቋል።
ዛሬ የተመረቁት ሃኪሞች 118 ወንዶችና 69 ሴቶች ሲሆኑ በአጠቃላይ 197 የህክምና ዶክተሮች ተመርቀዋል።
በዚሁ የምርቃ መርሃ ግብር ላይ የትምህርት ሚኒስቴርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንዲሁም የጤና ሚኒስቴር
ዶ/ር መቅደስ ዳባና የአዲስ ዩኒቨርሲቲ ተባባቂ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌና የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
የክብር እንጋዳው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ተመራቂ ሀኪሞች የሀገሪቱን የጤና ስርዓትና የኢኮኖሚ ደረጃ ለማሻሻል በሀገር ውስጥ መስራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል።
በተመሳሳይ የጤና ሚኒስቴሯ ደክተር መቅደስ ዳባ ተመራቂ ሃኪሞች በታማኝነትና በርህራሄ ሕብረተሰቡን ዝቅ ብለው እንዲያገለግሉ ጥሪ አቅርበዋል።
መረጃው የፍስሐ ደሳለኝ ነው
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews