ደህንነታቸው የተጠበቀ ትራንስፎርመር እንዲኖር እየተሰራ ነው
የትራንስፎርመር ወቅታዊ መረጃ መከታተል የሚያስችል ቴክኖሎጂ እየተተገበረ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኔትወርክ ኢንፈራስትራክቸር ኦፕሬሽን ኤክሰለንስ ዳይሬክተር አቶ ፈሪድ አብዱልሰላም አስታወቁ፡፡
ዳይሬክተሩ በትራንስፎርመሮች ላይ በተገጠሙ “የኤ.ኤም.አይ” ቆጣሪዎች በመጠቀም ወቅታዊ የትራንስፎርመር መረጃ እየተከታተለ ነው ብለዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ተጭነው ያንብቡ !!
http://www.eeu.gov.et/news/detail/1032?lang=am