እንኳን ደስ አለን !!!
አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ እና አትሌት በሪሁ አረጋዊ የወርቅና የብር ሜዳልያ ለሃገራቸው ማስገኘት ችለዋል።
ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 3000 ሜትር ኢትዮጵያ በጀግናዋ አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገሯ ስታስገኝ ጀግናው አትሌት በሪሁ አረጋዊ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ ማስገኘት ችሏል።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት