TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት)
7 Mar, 09:05
Open in Telegram
Share
Report
በጾም
ወቅት መጥኖ መመገብ እንዲገባ ቤተክርስቲያን ታስተምራለች፡፡ ምክንያቱም ሰው እንዳገኘ የሚበላና የሚጠጣ ከሆነ ባሕርይ እንሰሳዊት ትሰለጥንበታለች፡፡ በመሆኑም እንስሳዊ ግብርን ይፈጽማል፡፡ መብል መጠጥ ልቡናን ያደነድናልና፡፡ ስለዚህ እንደ ቅዱሳን በቀን አንድ ጊዜ ጥሬ ዘግኖ ወይም ቅጠል ሸምጥጦ እየበሉ መጾም ባይቻል መጥኖ መመገብ ግን ይቻላል፡፡
4.3k
0
16
101
×