የPaws ቴሌግራም MiniApp በPaws group ሳይሆን በራሱ የቴሌግራም ግሩፕ እንደጠፋ አሳውቀዋል ::
ይህም የሆነበት ምክንያት ሁሉም የቴሌግራም Mini Apps በTon blockchain ላይ ብቻ based እንዲሆኑ ባወጡት መመሪያ መሰረት እንደሆነ አስውቀዋል ::