Estif Online


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Technologies


በዚ ቻናል የምናያቸው ነገሮች
🔴የአፖች ጥቆማ
🔴የዌብሳይቶች ጥቆማ
እና የመሳሰሉትን ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች የምናይ ይሆናል
ምርት,አገልግሎት እና ማንኛውንም ነገር በዚ ቻናል ማስተዋወቅ ከፈለጉ ➨ @ET_estifonline

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


ዛሬ ከApplication ትንሽ ወጣ እንበልና እናንተን በጣም ይጠቅማቹአል ብዬ ማስበውን ምርጥ የTelegram bot ልጠቁማቹ

ቦቱ ማንኛውንም ቋንቋ ስትልኩለት ቀጥታ ወደ አማረኛ ይቀይርላቹአል

ቦቱ ይሄ @language_translator_bot ሲሆን ወደ ውስጥ ከገባቹ በኋላ Start ሚለውን ከነካቹ በኋላ set_lang ሚለውን ንኩት

በመቀጠልም Amharic ሚለውን ቋንቋ ምረጡት

በመቀጠልም የምትፈልጉትን ቋንቋ ያለውን የText ፅሁፍ ስትልኩለት ቀጥታ ወደ አማረኛ ይቀይርላቹአል


ሞክሩት ትወዱታላቹ

8.9k 0 29 33 124

Image Downloader.apk
8.8Mb
የተለያዩ ፎቶዎችን በአሪፍ ጥራት ማውረድ ከፈለጋቹ ይሄን Application ተጠቀሙት

ወደ አፑ ከገባቹ በኋላ የsearch ቦታው ላይ የምትፈልጉትን የphoto ስም ካስገባቹለት በኋላ search ስታረጉ አሪፍ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎችን ያመጣላቹአል አውርዳቹ መጠቀም ትችላላቹ

ይሄ ካልሰራላቹ በዚ አውርዱት ➜ https://play.google.com/store/apps/details?id=imagedownloader.hdimagedownloader.hd.image.downloader

13k 0 24 15 63

ለመላየው የእስልምና እምነት ተከታዮች
በሙሉ እንኳል ለኢድ አል_አድሀ በአል አደረሳቹ

በአሉ የመተሳሰብ,የአብሮነት,የፍቅር እንዲሆንላቹ እንመኛለን

መልካም በአል

24.5k 0 61 13 269

Answer.AI.apk
34.1Mb
የማንኛውንም  ትምህርት ጥያቄዎች ሚሰራላቹ የAi Application

ይሄ ካልሰራላቹ በዚ አውርዱ ➨ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberdavinci.gptkeyboard

በቀላሉ በgmail signup አርጋቹ ግቡበት

ማወቅ ያለባቹ ነገር ጥያቄ ስታነሱ ወይም ስታስገቡለት ጥያቄው ላይ 2 ፊደል ቢሆን እራሱ ስህተት ሊኖርበት አይገባም

ስህተት ካስገባቹበት ሚሰጣቹም Answer ስህተት ሊኖርበት ይችላል

ስለዚ ምታስገቡት ጥያቄ ላይ ስህተት እንዳይኖርበት


2ተኛ ማወቅ ያለባቹ ነገር የተወሰኑ ጥያቄዎችን ከሰራላቹ በኋላ premium ግዙ ስለሚላቹ ወደ አፑ setting ገብታቹ አፑን Clear Data አርጉትና ከንደገና በgmail በቀላሉ sign up አርጋቹ ተጠቀሙት
                

በዚ የTelegram Channel ምርቶን,አገልግሎቶን,የሶሻል ሚድያዎን እና የመሳሰሉትን ማስተዋወቅ ከፈለጉ @ET_estifonline

49k 0 195 54 370

Super S22 Launcher.apk
13.5Mb
የስልካቹን Style ወደ Galaxy S22 ሚቀይርላቹ App(Launcher)

ይሄ ካልሰራላቹ በዚ አውርዱት ➨ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.s22launcher.galaxy.launcher

67.9k 0 129 12 292

9Apps.apk
7.3Mb
እንደ playstore አይነት ምርጥ App ማውረጃ አፕ

አልሰራም ካላቹ ትልቁን የTelegram App ተጠቀሙ

በTelegram X እና በመሳሰሉት ላይሰራላቹ ይችላል

94.5k 0 117 46 500

ቪድዮው ተለቋል @et_earncrypto' rel='nofollow'>tiktok.com/@et_earncrypto

101.5k 0 14 12 151

Calculator.apk
11.6Mb
ይሄ App Calculator ይመስላል ነገር ግን በውስጡ ምርጥ ጥቅሞች አሉት

ስልካቹ ላይ ማንም እንዳያይባቹ ምትፈልጉት Photo,Video ወይንም File ካለ በዚ App Hide ማድረግ ትችላላቹ አጠቃቀሙን ከትንሽ ደቂቃ በኋላ Tiktok ላይ ለቃለው

102k 0 96 35 223

RitMGram.apk
27.2Mb
አሪፍ አማራጮች ያሉት ምርጥ የTelegram App

የTelegram premium አማራጮችን በነፃ ታገኙበታላቹ

ምናልባት ይሄ ካልሰራ በዚ ሞክሩ https://play.google.com/store/apps/details?id=me.ritmgram.messenger

107.2k 0 1.2k 78 548

WiFi Map.apk
111.4Mb
የWifi Password ሚያሳያቹ App

የአንዳንድ wifi password  ላይኖረው ወይም ስህተት ሊኖርባቸው ይችላል

111.7k 0 1.5k 69 1.3k

ስልካቹን ሚያሳምርላቹ Launcher

107.9k 0 41 28 394


102k 0 82 8 146

Charging Master (1).apk
9.2Mb
ስልካቹን Charge ስትሰኩ ቶሎ እኖዳይሞላ ሚይዙባቹን ነገሮች ሚነግራቹ እና ምታስወግዱበት App

99.2k 0 188 21 338

KillApps (1).apk
20.3Mb
ስልካቹ ላይ Background ላይ እናንተ ሳታውቁ Run እያረጉ የስልካቹን Battery ሚጨርሱትን አፖች ምታስወግዱበት አሪፍ App

98.3k 0 167 29 283

የስልካቹን Volume ስታይል በሚያማምሩ ስታይሎች ሚቀይርላቹ App

96.7k 0 26 17 274


88.3k 0 117 10 148

URLCheck (1) (1).apk
331.9Kb
በተለያዩ soicial ሚድያዎች link ቢላክላቹ ስልካቹ  Hack እንዳይደረግ በዚ አፕ Check አርጉ

91k 0 103 22 224

Stylish Text.apk
27.9Mb
የስልካቹን keyword በሚያማምሩ ስታይሎች መቀየር ምትችሉበት App

አጠቃቀሙን ለማየት➜https://vm.tiktok.com/ZMMnwcEVJ/

94.7k 0 134 6 176

procamx.apk
2.8Mb
አሪፍ ፊልተሮች እና የCustomization አማራጮች ያሉት የcamera App

91.3k 0 433 113 667

Question Ai.apk
41.0Mb
ይሄ App ለተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ነው

ሁሉንም የትምርት አይነት ጥያቄዎች ጥያቄውን photo በማንሳት እና በText መልኩ ፅፋቹ ስትልኩለት መልሱን ከነማብራሪያው ይልክላቹአል

ተጠቀሙበት

93.8k 0 489 65 544
20 last posts shown.