የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ካቢኔያቸውን በተኑ!
የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ከሁለት ባለስልጣናት ውጪ ካቢኔያቸው መበተኑን አስታውቀዋል፡፡
ውሳኔው የተለያዩ የግብር ጭማሪዎችን በያዘው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ላይ የተከሰተውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ የተወሰነ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
በዚህ መሰረትም ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የካቢኔያቸው ዋና ጸሃፊ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሪጋቲ ጋቻጓ በሃላፊነት ሲቆዩ ቀሪው ካቢኔያቸው ሙሉ በሙሉ መበተኑን አስታውቀዋል፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ