የረመዷን ጾም ነገ ይጀመራል!!!
የዘንድሮው የታላቁ የረመዷን ጾም ነገ እንደሚጀምር የፌደራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሼይኽ ሙባረክ ሙሐመድ ዓወል አስታውቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ጨረቃ በዛሬው ዕለት በመታየቷ ጾሙ በነገው ዕለት እንደሚጀምር ገልጸዋል፡፡
“ለተከበረው የረመዷን የጾም ወር በሰላም ላደረሰን አሏህ ምስጋና እናቀርባለን” ያሉት ሼይኽ ሙባረክ ሙሐመድ ዓወል ፤ ህዝበ ሙስሊሙ በጾሙ ወቅት ኢስላማዊውን የመደጋገፍና የመረዳዳት ተግባር ይበልጥ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ