የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ትንቢት ሊፈጸም ነው ????
በኢትዮጵያዊው ጻድቅ በብጹዕ አቡነ ተክለሃይማኖት በ12ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ በ13ኛው ክፍለዘመን መጀመሪያ በወላይታ ሀገረ ስብከት በሶዶ ከ800 ዓመት በላይ ያስቆጠረውን ደብረ መንክራት አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳምን ገደሙ ።
ይህ ገዳም የጻድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት ቤተ ጣዖትን ቤተ መቅደስን ያሰሩበትን ንጉስ ሞቶሎሚን ከነ ሰራዊቱ ያጠመቁበት መስዋዕት መስቀል ሜሮን ለአገልግሎት የሚያስፈልጉ ንዋያተ ቅድሳት መላእክት ከሰማይ ወርደው በካህናትና በዲያቆናት ፈንታ ከጻድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት እንደ12ቱቅዱሳንሃዋርያትከእግዚአብሔር እጅ ጱጱስና የተሾሙበት
ወንጌልን እያስተማሩ ማታ በቆሙበት ሳይቀመጡ ከዘረጉ ሳይጥፉ እየጸለዩ እየሰገዱ የኖሩ በአታቸውን ነው።
እንዲሁም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 3ኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት /ለአባ መላኩ በፈቃደ እግዚአብሔር ለፓትርያርክነት ከመመረጣቸው አስቀድሞ 42 አመታት እየጹሙ እየጸለዩ ወንጌልን እያስተማሩ የኖሩበት ገዳም ነው ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት አባ መላኩ ፓትርያርክ ከሆኑ በኋላ 12 ብፁዓን አባቶችን አስከትለው ግንቦት 13/1980 ለገዳሙ አዲስ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አኑረዋል ብፁዕ አባታች በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ምዕመናንን ወደ ቅዱስነታቸው ቀርበው በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንብተው ህንጻውን ለመፈጸም ቅዱስነታቸውን ቢማጸኑም ይህ አሁን የሚሆን አይደለም ገና በእናታቸው ማህጸን ውሀ ሆነው ያሉ ያልተወለዱ ህጻናትን ጨምሮ ኢትዮጵዊያን ልጆቼ ይሰራሉ ብለው ትንቢት ተናገሩ ።
ይህ ዛሬ የብፁዕነታቸውን ትንቢት ደርሶ የህንጻውን ግንባታ ሊያልቅ ከጫፍ የደረሰ ሲሆን በብፁዕ አቡነ ይስሐቅ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የወላይታ ሶዶ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ ቋሚ አባል መልካም ፍቃድ ህንጻ መሰረት በተጣለበት በግንቦት 24 /2017 ዓ/ም ለማስመረቅ ቀን ተቆርጦ ቀሪ ስራዎችንን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ህንጻውን ለመፈጸም በባለሞያ የተጠና ሲሆን አጠቃላይ ወጪ 49 ሚሊዮን ነው ስለሆነም በሀገር ውስጥና በሀገር ውጪ ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ የብፁዕ አባታችን አቡነ ይስሀቅን አባታዊ ጥሪ ተቀብላችሁ ይህንን ታሪካዊ ህንጻ ቤተክርስቲያን ከፍፃሜ እንዲደርስእጃችሁን እንድተዘረጉልን ስንል በጻድቁ አቡነ ተክለሀይማኖት ስም እንማጸናለን
አሐዱ ባንክ:-
0010183311801
ንግድ ባንክ:-
1000018099067
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ