የ8 አመት ታዳጊ አግቶ 250ሺ ብር የጠየቀው እጅ ከፍንጅ ተይዞ የተቀጣው ቅጣት
በላይ አርማጭሆ ወረዳ በፎቶው የምትመለከቱት ግለሰብ ከሌሎች 3 ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን የ8 ዓመት ህጻን ያግትና 250 ሺህ ብር ለማስለቀቂያ ይጠይቃል። በመጨረሻም የህጻኑዋ ወላጆች ተደራድረው 100 ሺህ ብር ይዘው ወደ አጋቹ ሄደው ብሩን ያስረክባሉ።
አጋቹ ከታጋች ቤተሰብ የተሰጠውን ብር እየቆጠረ እያለ የላይ በአርማጭሆ ሚሊሻ ከህዝብ በተሰጠው ጥቆማ መሠረት ከብሩና ልጅቱ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ወደ ትክል ድንጋይ ከተማ ይወስደዋል።
አጋቹ ያገታትን የ8 ዓመት ህጻን እሽኮኮ አድርጎ ትላንት ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ ም ከተማዋን እንዲዞር ተደርጓል።
https://t.me/ethio_mereja_news