👋ሰላም ሰላም የ Ethio ቴክ's ቤተሰቦች ከዚ ቀደም 4 የሚሆኑ Airdrop ለቀንላቹ ነበር እየሰራቹ እንደሆነ አስባለው።
✅አሁን 2 ጥሩ Potential ያላቸው Airdrop ልንለቅላቹ አስበናል ለዛም የ እናንተን ቮት እንፈልጋለን አንደኛው ገና አዲስ ሲሆን ሌላኛው ከጀመረ ረጅም ግዜ ሆኖታል ሃሳባቹ ምንድነው እስከ ነገ ጠዋት ያለውን ቮት አይተን እንወስናለን።
💻 @ethio_techs 💻
Poll
- አዎ ይለቀቅ👍
- ቢቀር ይሻላል👎