ኢትዮቴሌኮም 10 በመቶ ድርሻውን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ መሸጥ እንደሚጀምር አስታወቀ
ኢትዮጵያን 130 ዓመታትን እንደ ዘመኑ ቴክኖሎጅ ያገለገለው መንግስታዊዉ የቴሌኮም አቅራቢያ ድርጅት ኢትዮቴሌኮም 10 በመቶ ድርሻዉን ለህዝብ መሸጥ እንደሚጀምር ተሰምቷል።
በኢትዮጵያ 130 ዓመታት ገደማ በመንግሥት በብቸኝነት ተይዞ የነበረዉን የቴሌኮም ዘርፍ ከረቡዕ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለግል ባለሃብቱ በይፋ መሸጥ እንደሚጀምር ከተቋሙ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።