ኢትዮ ቤስት ዜና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስለ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀን በቀን የሚወጡ ዜናዎችን እና እንዲሁም አለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን 🙏ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገራችን ይሁን❤
👉 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ @Gebrel or @Wizbeki7 ያናግሩን።

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ


🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰


📚ፍቅር እስከ መቃብር
                                       📖▓⇨→READ   
📚ዴርቶጋዳ  
                                       📖▓⇨→READ   
📚ራማቶሓራ
                                       📖▓⇨→READ   
📚ክቡር ድንጋይ
                                       📖▓⇨→READ    
📚 ኦሮማይ
                                       📖▓⇨→READ   
📚የአና ማስታወሻ 
                                       📖▓⇨→READ   
📚ልጅነት
                                       📖▓⇨→READ   
📚ደራሲው
                                       📖▓⇨→READ   
📚አልኬሚስቱ
                                       📖▓⇨→READ   
📚ማህሌት
                                       📖▓⇨→READ       
📚አልወለደም
                                       📖▓⇨→READ       
📚አለመኖር
                                       📖▓⇨→READ   
📚የሳጥናኤል ጎል
                                       📖▓⇨→READ
📚አንድሮሜዳ
                                       📖▓⇨→READ


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇮🇹Seria Standings   Point|Goal

1.🇮🇹 Napoli |                       47 |20
2.🇮🇹 Inter Milan |                  44|31
3.🇮🇹 Atalanta |                      43|23
4.🇮🇹 Lazio |                           36|6
5.🇮🇹 Juventus |                    34|15
6.🇮🇹 Fiorentina |                   32|12
7.🇮🇹 Ac Milan |                     31|10
8.🇮🇹 Bologna |                     30|4
9.🇮🇹 Udinese |                      26|-5
10.🇮🇹 AS Roma |                  24|2
11.🇮🇹 Genoa |                       23|-10
12.🇮🇹 Torino|                        22|-5
13.🇮🇹 Lecce |                      20|-18
14.🇮🇹 Empoli|                       20|-6
15.🇮🇹 Como|                         19|-11
16.🇮🇹 Hellas Verona|           19|-20
17.🇮🇹 Parma |                   19|-10
18.🇮🇹 Cagliari|                      18|-14
19.🇮🇹 Venezia|                      14|-15
20.🇮🇹  Monza|                       13|-9

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇸Spanish Laliga Standings   Point|Goal

1.🇪🇸 Atletico Madrid |                      44 |22
2.🇪🇸 Real Madrid |                             43|24
3.🇪🇸 FC Barcelona |                           38|29
4.🇪🇸 AT Bilbao |                                36|12
5.🇪🇸 Villarreal |                                   30|3
6.🇪🇸 Mallorca |                                   30|-2
7.🇪🇸 Real sociedad |                          28|4
8.🇪🇸 Girona |                            28|2
9.🇪🇸 RAyo vallecano |                        25|0
10.🇪🇸 Real betis |                               25|-2
11.🇪🇸 osasuna |                                  25|-5
12.🇪🇸 Celta vigo|                               24|-2
13.🇪🇸 sevilla |                              23|-7
14.🇪🇸 las palmas|                         22|-5
15.🇪🇸 getafe|                              19|-3
16.🇪🇸 leganes|                                  19|-11
17.🇪🇸 Deportivo Alaves |                   17|-10
18.🇪🇸 Espagnol|                                 16|-14
19.🇪🇸 Real Valladolid|                       15|-24
20.🇪🇸  Valencia|                              13|-11

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇩🇪BUNDESLIGA Standings Point|Goal

1.🇩🇪 FC Bayern München| 42 |40
2.🇩🇪 Bayer 04 Leverkusen 38|18
3.🇩🇪 Eintracht Frankfurt 33|16
4.🇩🇪 RB Leipzig| 30|5
5.🇩🇪 Stuttgart| 29|6
6.🇩🇪 Mainz 05| 28|9
7.🇩🇪 Wolfsburg | 27|9
8.🇩🇪 Frieburg| 27|-5
9.🇩🇪 Werder bremen| 26|-1
10.🇩🇪 BVB Dortmund | 25|3
11.🇩🇪 Borussia M'gladbach| 24|0
12.🇩🇪 FC Augsburg| 19|-14
13.🇩🇪 FC union Berlin| 17|-9
14.🇩🇪 FC St. Pauli| 14|-9
15.🇩🇪 FC Heidenheim| 14-|13
16.🇩🇪 TSG Hoffenheim| 14-|14
17.🇩🇪 Holstein Kiel| 11|-18
18.🇩🇪 VfL Bochum 1848| 9|-23

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇬🇧English Premier LG Standings  Point|Goal

1.🇬🇧 Liverpool |        47 |28
2.🇬🇧 Arsenal |       43|22
3.🇬🇧 Nottingham |           41|10
4.🇬🇧 Newcastle |                        38|15
5.🇬🇧 Chelsea |                           37|15
6.🇬🇧 Man City|                           35|9
7.🇬🇧 Aston Villa |                         35|-1
8.🇬🇧  Bournemouth |                           34|7
9.🇬🇧 Fulham |                30|2
10.🇬🇧 Brentford |              28|3
11.🇬🇧 Brighton |    28|1
12.🇬🇧 Westham|                  26|-14
13.🇬🇧 Tottenham |               24|11
14.🇬🇧 Crystal Palace|                  24|-5
15.🇬🇧 Man United|            23|-5
16.🇬🇧 Everton|          17|-11
17.🇬🇧 Ipswich |                  16|-15
18.🇬🇧 Wolves|           16|-17
19. 🇬🇧 Leicester| 14|-23
20.❤️ Southampton| 6|-32

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🤩 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 |🤩 ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና 🤩
12:00 |🤩 ኢትዮጵያ መድን ከ ባህር ዳር ከተማ 🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 |🇬🇧 ኢፕስዊች ከ ብራይተን 🇬🇧
05:00 |🇬🇧 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሳውዝሃፕተን 🇬🇧

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ

03:30 |🇪🇸 አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ ኦሳሱና 🇪🇸
03:30 |🇪🇸 ሪያል ሶሴዳድ ከ ራዮ ቫልካኖ 🇪🇸
05:30 |🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ 🇪🇸

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🤩 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

🤩ሲዳማ ቡና 0-0 መቀለ 70 እንደርታ 🤩
🤩ወልዋሎ አዲግራት 0-2 ወላይታ ድቻ 🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

🇬🇧ኤቨርተን 0-1 አስቶን ቪላ 🇬🇧
🇬🇧ሌስተር ሲቲ 0-2 ክርስቲያል ፓላስ 🇬🇧
🇬🇧ኒውካስትል 3-0 ወልቭስ 🇬🇧
🇬🇧አርሰናል 2-1 ቶተንሀም 🇬🇧

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

🇮🇹ኢንተር 2-2 ቦሎኛ 🇮🇹

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ

🇪🇸ባርሴሎና 5-1 ሪያል ቤቲስ 🇪🇸
ኤልቼ 0-4 አትሌቲኮ ማድሪድ🇪🇸

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

🇩🇪ቦኩም 1-0 ሴንት ፓውሊ 🇩🇪
🇩🇪ባየርን ሙኒክ 5-0 ሆፈናየም 🇩🇪
🇩🇪ስቱትጋርት 2-1 RB ሌፕዝሽ 🇩🇪
🇩🇪ዩኒየን በርሊን 0-2 ኦግስበርግ 🇩🇪
🇩🇪ቨርደር ብሬመን 3-3 ሀይደናየም 🇩🇪

🇫🇷 በኮፕ ዴ ፍራንስ ተጠባቂ ጨዋታዎች

ቡርጋን 2-2 ሊዮን 🇫🇷
ፔናሊቲ (4-2)
ኢፕለይ ሳንት ማርክ ኢል 2-4 ፒኤስጂ🇫🇷

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

📷 @BH_bestgoal

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


እስራኤል እና ሀማስ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ!

15 ወራትን በአስከፊ ጦርነት ውስጥ የቆየው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና ላይ ሰላም ለማስፈን ሀማስና እስራኤል የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል።

በስምምነቱ መሰረት የታገቱ እስራኤላውያን እንደሚለቀቁ ታውቋል።

በርካታ ፍልስጥኤማውያን በጋዛ ሕይወታቸውን ያጡበት ይህ ጦርነት፤ በእስራኤልም ጥቂት የማይባሉን ለህልፈት ዳርጓል።

ስምምነቱ የ6 ሳምንታት ቅድመ ተኩስ ማቆምን የያዘ ሲሆን፤ ይህን ስምምነት አስመልክቶ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ካቢኔ ይሁንታ እየተጠበቀ ነው። በመጪዎቹ 6 ሳምንታት ከታጋቾች ጥቂቶቹ እንደሚለቀቁ የተገለፀ ሲሆን፤ የእስራኤል ወታደሮችም ከጋዛ ሙሉ በሙሉ ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።


በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ነዳጅ ማደያዎችን ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ ጣቢያ ለመቀየር ጥናት እየተደረገ ነው ተባለ።

ይህንን ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወርቁ ደስታ ናቸው፡፡

ከዚህ በተጨማሪ " በሁለተኛው ምዕራፍ እየተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት በመኪና ማቆሚያዎች የኃይል መሙያ እየተሠራ ነው " ሲሉ ተደምጠዋል።

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ዴዔታ በርኦ ሀሰን፥ ደግሞ " ከዚህ በኃላ የተሽከርካሪ አስመጪና የሚገጣጥሙ ድርጅቶች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ሳይተክሉ በሥራ ላይ መሰማራት አይችሉም " ብለዋል።

" አሁን ላይ ከ400 በላይ ተቋማት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ እያስመጡና እየገጣጠሙ ናቸው " ያሉ ሲሆን ሁሉም የኃይል መሙያ አላቸው " ሲሉ ገልጸዋል።

የመረጃው ባለቤት ኤፍኤምሲ ነው።


የዩክሬን መጠነ ሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በኬቭ‼️

ዩክሬይን ትላንት ማምሻውን መጠነሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በሩሲያ ላይ ማድረሷ ተገልጿል።

ዩክሬን በርካታ ኢላማቸውን የጠበቁ ድብደባዎች በተለያዩ የሩሲያ አካባቢዎች ማድረሷ ነው የተነገረው፤

ይህም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነቱ ከተጀመረ እጅግ ግዙፍ የተባለ ጥቃት መሆኑ ተገልጿል።

እንደ ዩክሬኑ ኢታማጆር ሹም ገለፃ በጥቃቱ በርካታ የኬሚካል ፋብሪካዎችና የጥይት መጋዘኖች ተደብድበዋል፤ በመቶ ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ የሚገኙት ላይ ሳይቀር ድብደባው ተፈፅሟል።

የኬቭ ባለስልጣናት በበኩላቸው ሩሲያ ከአሜሪካንና እንግሊዝ የተቸራትን አክታምስ እና ስቶርም ሻዶው ክሩዝ ሚሳኤሎችን በመጠቀም ጥቃቱን ፈፅማለች፤ ከበድ ላለ ምላሽ ትዘጋጅ ብለዋል።

የዩክሬን ኤስቢዩ የስለላ ድርጅት ምንጮች ለቢቢሲ እንደተናገሩት በአንድ ሌሊት የተፈፀመው ጥቃት የሩሲያ ጦርነትን የማካሄድ አቅም ላይ ያደረሰው ጉዳት ከባድ ነው ዘገባው የቢቢሲ ነው።


በድሮኖቹ ቁጥጥር ከማድረግ በባሻገር ርምጃም መውሰድ ይችላሉ ‼️

የትራፊክ ፍሰት እና በበዓላት ወቅት የከተማዋን ጸጥታ ለመቆጣጠር በርካታ ድሮኖች መግባታቸው እና የሚቆጣጠሯቸው ብቃት ያላቸው ባለሙያዎች ሰልጠና አጠናቅቀው በቀጣይ ጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገቡ ተገልጿል፡፡

ድሮኖቹ የከተማዋን ፀጥታ ሁኔታና የትራፊክ ፍሰት ከመቆጣጠር ባሻገር እርምጃም እንደሚወስዱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ተናግሯል፡፡

በቅርብ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ፍሰትና አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታ እንዲሁም ታላላቅ ፕሮግራሞችን ቁጥጥር ማድረግ የሚችሉ የድሮኖች ስምሪት እንደሚደረግ፣ የፀጥታ ጥምር ግብረ ኃይል ከቀናት በፊት መግለጹ ይታወቃል፡፡

አሁን ላይ በርካታ ድሮኖች አገር ውስጥ መግባታቸውን እና የሚቆጣጠሯቸው ብቃት ያላቸው ባለሙያዎች ስልጠና አጠናቅቀው በቀጣይ ጥቂት ቀናት ወደ ስራ እንደሚገቡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጄይላን አብዲ አስታውቀዋል፡፡

ድሮኖቹ ቀድሞ ስምሪት ተሰጥቷቸው ለዋናው መስሪያ ቤት መረጃ የሚያቀብሉ ሲሆን መረጃ ከመስጠት ባሻገር ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፈጣን እርምጃ እንደሚወስዱም አቶ ጄይላ ተናግረዋል፡፡

ከመደበኛ የካሜራ ድሮኖች የተለዩ መሆናቸውን የገለጹት ኃላፊው ለፖሊስ ወንጀል መከላከል፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተሰሩ ናቸውም ብለዋል፡፡

ከዚህ ቀደምም በተለያዩ ህዝባዊ እና ኃይማኖታዊ በዓላት ላይ በድሮኖች የጸጥታ ሁኔታ ክትትል ይደረግ እንደነበር የገለጹት አቶ ጄይላን፣ የተለየ ነገር እንደማይፈጠር እና ህዝብን በማይረብሽ መልኩ ስራው እንደሚከናውን አመላክተዋል፡፡


" 16.3 ቢሊዮን ብር ሰብስበናል ! " - ICS

" ባለፋት ስድስት ወራት 10 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅደን ከ16.3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰብስበናል። ከ721 ሺህ 623 በላይ ፓስፖርቶችን የማተም ስራም ተሰርቷል። ከታተመው 98 በመቶው ለተገልጋዮች ተሰጥቷል " - ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት (የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር) EPA


ተፈናቃዮች ወደቀዬአቸው እንዲመለሱ የፌደራል መንግስቱ ሕጋዊ እና ሞራላዊ ኃላፊነቱን ይወጣ ሲል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ!።

የትግራዩን ጦርነት ያስቆመው የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት በሙሉእነት ባለመተግበሩ የተነሳ የትግራይ ክልል ሕዝብ የከፋ ሁኔታ ላይ ይገኛል ሲል የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትላንት ማምሻውን ባሠራጨው መግለጫ አሳወቀ።

የሰላም ውሉ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ውጭ የሆኑ ታጣቂዎች ከትግራይ ክልል እንዲወጡ፣ ተፈናቃዮች ወደቀዬአቸው እንዲመለሱ፣ ሕገመንግስታዊ የትግራይ ክልል ግዛት ወደነበረበት እንዲመለስ፣ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ የሚያስገድድ እንኳን ቢሆንም እስካሁን ተፈፃሚ ባለመሆኑ የትግራይ ክልል ሕዝብ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብሏል።

በዚሁ ምክንያት በተለይም ተፈናቃዮች ለሰው ልጅ በማይመጠን የከፋ ሁኔታ ሊኖሩ የተገደዱበት ሁኔታ አሁንም በትግራይ መቀጠሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ገልጿል።በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት መሰረት የተቋቋመው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ውሉ በሙሉእነት ሊተገበር ጥረቱ እንደሚቀጥል ያስታወቀ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት በተለይም የተፈናቃዮች ሰቆቃ ሊያበቃ ሕጋዊ እና ሞራላዊ ኃላፊነቱ ይወጣ ብሏል።

ከዚህ በተጨማሪም ለአፍሪቃ ኅብረት፣ የአሜሪካ መንግስት እና ለአውሮፓ ኅብረት ጥሪው ያስተላለፈው የክልሉ ግዚያዊ አስተዳደር የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ሊተገበር ጫና እንዲፈጥሩ ጠይቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከትላንት ጀምሮ  በመቐለ ጎዳናዎች የተቃውሞ ድምፃቸውን እያሰሙ ያሉት ተፈናቃዮች  ችግራችን የማይፈቱ የውስጥ ይሁን የውጭ አካላት እንቃወማለን ብለዋል።


በትግራይ ክልል የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ የሚከለክለውን መመሪያ ትናንት ማገዱን የሙስሊም ዜና ምንጮች ዘግበዋል።

ከትምህርት የታገዱ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ያዘዘው ፍርድ ቤቱ፣ በሂጃብ ምክንያት ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ያገዱ ትምህርት ቤቶችም ጥር 16 ፍርድ ቤት ቀርበው ቃላቸውን እንዲሠጡ ማዘዙን ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት እገዳው እንዲነሳ ክስ መመስረቱን ባለፈው ሳምንት ገልጦ ነበር።(ዋዜማ)


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 |🇬🇧 ኤቨርተን ከ አስቶን ቪላ 🇬🇧
04:30 |🇬🇧 ሌስተር ሲቲ ከ ክርስቲያል ፓላስ 🇬🇧
04:30 |🇬🇧 ኒውካስትል ከ ወልቭስ 🇬🇧
05:00 |🇬🇧 አርሰናል ከ ቶተንሀም 🇬🇧

🤩 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 |🤩 ሲዳማ ቡና ከ መቀለ 70 እንደርታ 🤩
12:00 |🤩 ወልዋሎ አዲግራት ከ ወላይታ ድቻ 🤩

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

04:45 |🇮🇹 ኢንተር ከ ቦሎኛ 🇮🇹

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

02:30 |🇩🇪 ቦኩም ከ ሴንት ፓውሊ 🇩🇪
04:30 |🇩🇪 ባየርን ሙኒክ ከ ሆፈናየም 🇩🇪
04:30 |🇩🇪 ስቱትጋርት ከ RB ሌፕዝሽ 🇩🇪
04:30 |🇩🇪 ዩኒየን በርሊን ከ ኦግስበርግ 🇩🇪
04:30 |🇩🇪 ቨርደር ብሬመን ከ ሀይደናየም 🇩🇪

🏆በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ

05:00 |🇪🇸 ባርሴሎና ከ ጌታፌ 🇪🇸
05:30 | ኤልቼ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ🇪🇸

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

🇬🇧ብሬንትፎርድ 2-2 ማንችስተር ሲቲ 🇬🇧
🇬🇧ቼልሲ 2-2 በርንማውዝ 🇬🇧
🇬🇧ዌስትሀም 3-2 ፉልሃም 🇬🇧
🇬🇧ኖቲንግሃም 1-1 ሊቨርፑል 🇬🇧

🤩 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

🤩ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ኢትዮ ኤሌትሪክ 🤩
🤩መቻል 0-0 ድሬደዋ ከተማ 🤩

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

🇮🇹ኮሞ 1-2 ኤሲ ሚላን 🇮🇹
🇮🇹አታላንታ 1-1 ጁቬንትስ 🇮🇹

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

🇩🇪ሆልስታይን ኪል 4-2 ዶርትሙንድ 🇩🇪
🇩🇪ባየር ሌቨርኩሰን 1-0 ሜንዝ 🇩🇪
🇩🇪ፍራንክፈርት 4-1 ፍራይበርግ 🇩🇪
🇩🇪ወልቭስበርግ 5-1 ሞንቼግላድባህ🇩🇪

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

📷 @BH_bestgoal

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🚨ክቪቻ ክቫርሼልያ ወደ ፒኤስጂ ዝውውሩ በቅርብ ይፋ ይሆናል ተጠናቋል። ✍️ ✅

ክቪቻ በ PSG🇫🇷 በየዓመቱ €10M+€2M ደመወዝ የሚያስገኝለትን የ5 አመት ውል ተስማምቷል። 💰

ጆርጂያዊው የናፖሊ ቡድን ጓደኞቹን መልቀቁን አሳውቋል።⏳🔜

🇫🇷ፒኤስጂ ለ23 አመቱ ጆርጂያዊ 😀 የግራ ክንፍ አጥቂ €56m ለናፖሊ 🇮🇹 ለመክፈል ስምምነት ላይ መድረስ ችለዋል ዝውውሩ በቅርብ ይፋ ይሆናል ቅርብ ይሆናል። ✅

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✍️ሬይስ ወደ ማን ሲቲ ተጠናቀቀ✅

🇬🇧ማን ሲቲ ለ19 አመቱ ብራዚላዊው🇧🇷 የመሀል ተከላካይ £40m ለፓልሜራስ ለመክፈል መስማማታቸው ታውቋል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 |🇬🇧 ብሬንትፎርድ ከ ማንችስተር ሲቲ 🇬🇧
04:30 |🇬🇧 ቼልሲ ከ በርንማውዝ 🇬🇧
04:30 |🇬🇧 ዌስትሀም ከ ፉልሃም 🇬🇧
05:00 |🇬🇧 ኖቲንግሃም ከ ሊቨርፑል 🇬🇧

🤩 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 |🤩 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ 🤩
12:00 |🤩 መቻል ከ ድሬደዋ ከተማ 🤩

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

02:30 |🇮🇹 ኮሞ ከ ኤሲ ሚላን 🇮🇹
04:45 |🇮🇹 አታላንታ ከ ጁቬንትስ 🇮🇹

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

02:30 |🇩🇪 ሆልስታይን ኪል ከ ዶርትሙንድ 🇩🇪
04:30 |🇩🇪 ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሜንዝ 🇩🇪
04:30 |🇩🇪 ፍራንክፈርት ከ ፍራይበርግ 🇩🇪
04:30 |🇩🇪 ወልቭስበርግ ከ ሞንቼግላድባህ🇩🇪

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL

20 last posts shown.