ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ የሚታመን ጨርቅ ጣሊያን ውስጥ ይገኛል።
በጣሊያን የሚገኙ ተመራማሪዎች የመግነዘ ጨርቁ (የቱሪን ሽሮድ) ኢየሱስ ክርስቶስ በኖረበት ዘመን የተሠራ እንደሆነ በትክክል አረጋግጠናል ብለዋል።
ከሁለት ዓመታት በፊት የታተመው ጥናታቸው መግነዘ ጨርቁ በመካከለኛው ዘመን የተሠራ እና ሐሰተኛ ነው የሚለውን እሳቤ ይሞግታል።
የተመራማሪዎቹ ጽሑፍ በከፍተኛ ሁኔታ በበይነ መረቦች የተጋራ ሲሆን የዩናይትድ ኪንግደም፣ የአሜሪካ እና የአየርላንድ መገናኛ ብዙኃን ሽፋን ሰጥተውታል።
በዓለማችን ላይ የሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በጣሊያን የሚገኘው የኢየሱስ ክርስቶች መግነዘ ጨርቅ ወይም የቱሪን ሽሮድ እንዲሁም ቅዱስ ሽሮድ በመባል የሚታወቀው ኢየሱስ ክርስቶስ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ ያምናሉ ይህ ከተልባ እግር ፈትል የተሠራው የኢየሱስ ክርስቶስ መግነዘ ጨርቅ በዓለም ላይ በቅርበት ከተጠኑ ታሪካዊ ቅርሶች አንዱ ነው።
©Bbc Amharic
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://t.me/ethio_tefer