"ያሳለፍነው ቢያሳምመን አልገደለንም። ኒቼም እንዳለው የማይገድለን ህመም ጠንካራ ያደርገናል። ትናንትናን በጨለማ ውስጥ ወድቀናል ፡ ዛሬ ውጥንቅጡ የወጣ ነው፤ ቢሆንም የተሻለ ቀናት፣ የተሻለ ነገ፣ የተሻለ እኔ ከጠራ መንገድ ጋር ይጠብቀናል። ህመም inevitable.. ፀፀትም past thing.. ተስፋ ግን Existence ነው።"
መልካም ዕሁድ ይሁንላችሁ ✨
Ethiomatrichub
መልካም ዕሁድ ይሁንላችሁ ✨
Ethiomatrichub