Forward from: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"…ምን የሚሉት፣ እንዴት ያለ መንግሥታዊ ፕሮቶኮል እንደሆነ እስከአሁን ሊገባኝ አልቻለም።
"…አቢይ አሕመድ ማርኮንን በአካል አራት ጊዜ እንዳገኘው፣ በስልክ ደግሞ 13 ጊዜ እንደተደዋወሉ ነው የሚነገረው። ከዚህ በላይ ትውውቅም፣ ግኑኝነትም ከሌለው ሰው ጋር እንዲህ መሆን ምን የሚሉት የዲፕሎማሲ ፕሮቶኮል ነው?
"…እርግጠኛ ነኝ ማርኮን የልጅነት ጓደኞቹን፣ አፈር ፈጭተው፣ ውኃ ተራጭተው፣ ሰኞ ማክሰኞ፣ ቅልልቦሽ፣ አኩኩሉ ተጫውተው፣ በትምህርትም በሥራም አብረው ኖረው ለረጅም ጊዜ የተለያያቸውን አብሮአደግ ባልንጀሮቹን፣ ጓደኞቹንም ጭምር ድንገት ቢያገኝ እንዲህ በላ መልኩ የሚላላስ፣ የሚጠመጠምባቸውም አይመስለኝም። ነውር እኮ ነው።
"…የእኛዎቹስ እሺ ይሄንን መላላስ እንደ ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነው የሚቆጥሩት። የውጭ ሀገር መሪዎች ድርሽ አልልባት ላለችው አዲስ አበባ እንደ ማርኮን ያለ የስመጥር የአውሮጳ ሀገር መሪ ባያድርባትም በጅቡቲ ከርሞ ወደ ሳዑዲ ሲሄድ ድንገት ለሽንት እንደወረደ ዓይነት ገባ ብሎ ወጣ የሚልባት መሪ ስታገኝ እንዲህ መሆኗ ለብልጽግና ሰዎች ሎተሪ እንደወጣላቸው ቢቆጠርም የገዛ ልጅህን፣ ወንድምህን እንኳ እጁን ይዘህ፣ ትከሻው ላይ እጅህን ጣል አድርገህ መንገድ ላይ ስትታይ በሌላ ነገር በሚተረጎምበት በአውሮጳ ይልቁንም በፈረንሳይ ባሉ አካላት ይሄ ጉዳይ እንዴት ተገምግሞ ይሆን…?
"…እንዴት አንድ የሀገር መሪ ከሮጲላ ጣቢያ እስከ ቤተመንግሥት፣ ከቤተ መንግሥት እስከ አስፓልት፣ ከአስፓልት እስከ ማዕድ ቤት እንደ ፍቅረኛ ያይደለ እንደ ዘንዶ ተጠምጥሞ ሙጭጭ ይላል…? እስቲ የጅቡቲውን ጉብኝት ተመልከቱት።
• አይ ፒኮክ የሥራሽን ይስጥሽ።