Forward from: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Proxy war በጎጃም…
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃም አመራሩ በኤርትራው ሻአቢያና በትግራዩ የዓድዋ የስብሐት ነጋ ሥርወ መንገሥት የተጠለፈ ነው። ሻአቢያና ወያኔ ጎጃም ላይ እየተቧቀሱ ነው።
"…የኦሮሙማው ቡድንም በለሁሉ ገረዱ በአጅሬ ታጥቦ አይጠሬው ብአዴንና ራሱም በኢትዮጵያ ስም በያዘው ሥልጣን በባንክና በታንኩ ጎጃም ገብቶ ከሻአቢያና ከወያኔ ጋር እየተፋለመ፣ ጎጃምን በእጁ ለማድረግ እየባዘነ ይገኛል። በዚህ ፍትጊያ መሃል ማን ተጎዳ? የጎጃም ዐማራ።
"…ለዚህ ደርቢ ደግሞ ግንቦት ሰባት፣ ኢዜማና ኢዴሃን በብአዴን በኩል ከሸንጎ ጋር ኦሮሙማን እያገዙት ሲሆን፣ ኤርትራም በጉያዋ በከረሙት የግንቦት 7 እና የኢዜማ፣ እንዲሁም በኢድሃን ሰዎች ወሳኝ ቦታ ይዛ እየተፋለጠች ነው። ወያኔም በጠበቃዋ በኩል የፖለቲካውን ዘርፍና ኡጋንዳና አማሪካ የሚገኙትን እነሰጣርጌንና እነ ዊኪሊክን የመሰሉ የሚድያውን ክንፍ ይዛ በጎጃም ምድር እየተዋደቀች ነው። በመሃል ማን እየተጎዳ ነው? የጎጃም ዐማራ።
"…በዚህ መሃል ዘመነ ካሤ እምቢኝ አሻፈረኝ ብሎ እኔ የጎጃም አማራ ነኝ ካለ ሽግር መፈጠሩ አይቀሬ ነው። የዘመነ የትናንቱም ጦማር ጠረኗ ከባድ ነው። እነአበጀ በለው፣ እነተፈሪ ጎጄን በአጽሙ ከእነ ናትናኤል መኮንን ጋር ተጠቃቅሰው የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ጀግኖች ቀርጥፈው እየበሉ ነው።
"…አሁን ደስ የሚለው ጎጃም ሙላው ጩኸቴን ቀምቶ እሪሪ ማለት ጀምሯል። ሰሞኑን ሲሰድበኝ የነበረው መንጋ ሁላ አሁን አንዳቸውም የሉም። ከአቶ ግርማ ካሣ ጋር ተመሳጥረው መረጃ ቴቪን አውከው የነበሩት ሁላ አሁን የሉም። ለአስረስ ጠበቃ የነበረው አቶ ግርማ ካሣም ክንፉን ሰብሬው ከሚዲያው በዋሜራ ኑዛዜ ድራሹ 😂ጠፍቷል።
"…በዚህ መሃል ዘመነ ካሤ አንድ ነገር ቢሆን ተጠያቂዎቹ ነፍ ናቸው።
• የምናገረው ይመርራል ግን ዋጡት። ተወያዩበት