በዶ/ር ደብረፂዮን የሚመራው ህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ በመቀሌ ስብሰባ ተቀምጧል።
የውይይት መድረኩ የተዘጋጀው የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ስትራቴጂዎች ከከፍተኛ አመራሩ ጋር ለመወያየት ነው ተብሏል።
እነዶ/ር ደብረፂዮን ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር በብዙ ጉዳይ ባለመግባባት ላይ መሆናቸው በስፋት ይነገራል። በቅርቡም በመቀሌ ሰልፍና ስብሰባ ተከልክሎ እንደነበርም ይታወቃል።
Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L