በኦልድ ትራፎርድ የማይታመነው ሆነ!
በድራማ የተሞላው የማንችስተር ዩናይትድ ከኦሎምፒክ ሊዮን የአውሮፓ ሊግ የሁለተኛ ዙር ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ዩናይትድ 2ለ0 ሲመራ ቆይቶ፥ በስተመጨረሻ ሊዮን በ10 ተጫዋቾች 4ለ2 ወደ መምራት ቢሸጋገርም፥ ዩናይትድ በተጨማሪ ሰአት የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በማግባት በሚደንቅ ሁኔታ 5ለ4 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፍ ችሏል።
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ስሜቱ እንዴት ነው? 🤔
#EuropaLeague #ManchesterUnited #Lyon