🇪🇹ኢትዮ University


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew
🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ካርኒቫል በሳምንቱ መጨረሻ ያካሒዳል፡፡

ሚያዝያ 17 እና 18/2017 ዓ.ም የሚከናወነው ካርኒቫሉ፤ የቀድሞ ተማሪዎችን ለማገናኘት፣ ትውስታን ለመጋራት እና ኔትወርኪንግ ለመፍጠር አላማ ያደረገ ነው ተብሏል፡፡

የፓናል ውይይቶች እና አዝናኝ ትዕይንቶችን ጨምሮ የተለያዩ ኹነቶች እንደሚከናወኑ ተገልጿል፡፡

የቀድሞ የናዝሬት ቴክኒክ ኮሌጅ፣ የቀድሞ የናዝሬት የቴክኒክ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ፣ የቀድሞ የአዳማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ካርኒቫሉን እንደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ ተገኘ

የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ መገኘቱን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የበጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበቡት ወቅት እንደተናገሩት ትምህርት ሚኒስቴር የፌዴራል መስሪያ ቤት ሠራተኞችን የትምህርት መረጃ የማጣራት ሥራ እያከናወነ ይገኛል።

በመጀመሪያ ዙር ከ280 የፌዴራልና ተጠሪ ተቋማት መስሪያ ቤቶች ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በተላከው መረጃ መሰረት የ32 ሺህ 815 ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት መጣራቱን አብራርተዋል።

በዚህም 129 ሀሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ የተገኘ ሲሆን፤ የ469 ሰራተኞች መረጃ ያልተሟላ በመሆኑ ለሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተመላሽ ተደርጓል ብለዋል።

ከዚህ በኋላ የዲፕሎማ ትምህርት ማረጋገጫ ወረቀት በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ታትሞ የሚሰጥ ሲሆን፤ ከዚህ በፊት በዩንቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው ሂደት እንደማይቀጥል ተናግረዋል።

በትምህርት ስርዓቱ ላይ እየዋሉ ያሉ የትምህርት መረጃዎች የተዓማኒነት፣ የወቅታዊነት እና የጥራት ችግር የነበረባቸው በመሆኑ፤ ይህንን ለመቅረፍ አዲስ ዲጂታል የመረጃ ሥርዓት በመላው ሀገሪቱ ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ገልፀዋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል።

ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

📌Local Job Openings

👉Position : TRAINING DEVELOPER/ INSTRUCTOR

፨ Location : Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Enterprise Building (Recruitment & Placement Office)

፨ Registration Date : April 21, 2025, up to April 25, 2025

👉Position : LABORATORY TECHNOLOGIST

፨Location : Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Enterprise Building (Recruitment & Placement Office)

፨Registration Date : April 17, 2025, up to April 23, 2025

👉Position : TRAINEE AIRCRAFT MECHANIC (ET-SPONSORED)

፨Location : Refer on the below.

፨Registration Date : APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

👉Position : TRAINEE A/C POWERPLANT TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

፨Location : Refer on the below.

፨Registration Date : APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

👉Position : TRAINEE A/C AVIONICS (ET-SPONSORED)

፨Location : Refer on the below.

፨Registration Date : APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

👉Position : TRAINEE A/C AIRFRAME TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

፨Location : Refer on the below.

፨Registration Date : APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

👉Position : TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE (ET-SPONSORED)

፨Location : Refer on the below.

፨Registration Date : APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

👉Position : TRAINEE A/C STRUCTURE (ET-SPONSORED)

፨Location : Refer on the below.
፨Registration Date : APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

👉Position : TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

፨Location : Refer on the below.
፨Registration Date : APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

👉Position : FIRE AND RESCUE OFFICER I

፨Location : Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airports Building (Recruitment & Placement Office)

፨Registration Date : APRIL 11, 2025, up to APRIL 17, 2025

👉Position : ASSISTANT MATERIAL CONTROLLER.

፨Location : Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airports Building (Recruitment & Placement Office).

፨Registration Date : APRIL 08, 2025, up to APRIL 14, 2025

👉Position : Bar Gurad

፨Location : Ethiopian Skylight Hotel Human Resources Office

፨Registration Date : On or before April 08, 2025.

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ጥቆማ🙌

✅️ Telegram premium ለምትፈልጉ ከታች ባለው Price ቶሎ ማግኘት ይችላሉ።

✅ Telegram Premium ጥቆሞቹ ብዙ ስለሆኑ እነዛን Access ማግችት የምትፈልጉ በዚህ እድል መጠቀም ትችላላችሁ ⚔️

🔴1 Year/ለአመት------5000 birrr
🔴Six Month............3000 birr
🔴Three Month........2000 birr

🤑መግዛት የምትችሉ በዚህ እድል ተጠቀሙ። ዋጋው ጊዜያዊ ነው። ለምፈልጉ ሰዎች ጥቆማ አድርሷቸው🙌

🚨ለመግዛት የምትፈልጉ @Euads

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


የሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ ጉዳይ

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በትምህርት ዘርፍ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጻም ላይ በሕ/ተ/ም/ቤት ተገኝተው ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡

የምክር ቤቱ አባላት ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሂጃብ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ችግር እየገጠማቸው መሆኑን አንስተዋል፡፡

በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ፣ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ አንዲሁም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከሂጃብ ጋር በተያያዘ ችግሮች መከሰታቸውን ያነሱት አባላቱ፤ በጉዳዩ ላይ መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲያስቀምጥ ጠይቀዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ምን አሉ?

"የኢትዮጵያ ሕግና ደንቦች፥ በዚህ ጉዳይ ላይ የወጡት ደንቦች ሂጃብ ለብሶ ትምህርት መማርን የሚከለክል የኢትዮጵያ ሕግ የለም፡፡ በሂጃብ ምክንያት፥ ማንም ሂጃብ ለበሰ ተብሎ ትምህርት ቤት መከልከል አይችልም፡፡"

"ኒቃብ ግን የተለየ ነው፡፡ ህጻናቶች፣ ልጆች ባሉበት ትምህርት ቤት የአንድ ሰው ፊት ተሸፍኖ በሚገባ ጊዜ የsecurity risk (የደኅንነት ስጋት) አለው፡፡"

"ከመጅሊስ ሰዎች ጋር ተሰብስበን፣ ተወያይተን፣ ተማምነናል፡፡ በኒቃብ ላይ ሕግ ማስቀየር ካለባችሁ እዚሁ ፓርላማ በማምጣት ማስቀር ነው እንጂ፣ በየጊዜው Issue እየሆነ የግጭት ምክንያት መሆን የለበትም፡፡" "አሁን ያለው ሕግ ግን ሂጃብ በምንም ምክንያት የትም ቦታ መከልከል የለበትም፡፡"

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#JigjigaUniversity

በ2017 ዓ.ም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች የምዝገባ ጊዜ ሚያዝያ 13 እና 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውና ኮፒው
➫ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ለዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በፖ.ሳ.ቁ. 1020 ማስላክ
➫ የ 'NGAT' ውጤት
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ
➫ የሥራ መልቀቂያ ይሰሩበት ከነበረ ተቋም
➫ ሁለት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ማንኛውንም አይነት ሎጎ እና Thumbnail እንሰራለን 🔥

ለድርጅታቹ ፣ ለግል ቢዝነሳቹ ፣ ለማህበራዊ ገፆቻቹ እንዲሁም ለተለያዩ

     🍭Logo
     🍭Social Media banner
     🍭Business Card እና
     🍭 Post Card
     🍭 Video editing

እንዲሁም ለዩቱባችሁ Thumbnail ማሰራት ከፈለጋችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን


👉 ለማሰራት @Iyeko388


እንደ ቢል ጌትስ ያሉ ታላላቅ የቢዝነስ መስራቾች፣ ከሃሳብ ተነስተው፣ ህልማቸውን ወደ መሬት አውርደው፣ አሁን በአለም ላይ ታዋቂ የሚባሉ ሃብታም የቢዝንስ መስራቾች እና ስራ ፈጣሪዎች ሆነዋል።

እናንተስ፣ ወደ ሀብት መለወጥ የሚችል ሃሳብ አላችሁ?

እነሆ ህልምን ወደ እውነታ ለመቀየር የሚያስችል የክህሎት ስልጠና ALX Ethiopia ይዞላችሁ መቷል።  

ይህ ስልጥና ቢዝነስ መስራቾችን ማእከል ያደረገ፣ በማንኛውም ዘርፍ ለመሰማራት ያሰቡ ወይም ተሰማርተው የሚገኙ መስራቾች፣ ሃሳባቸውን ለማሳካት እና ቢዝነሳቸው አሁን ካበት ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች፣ መሳርያዎች እና ክህሎቶች የሚያገኙበት፣ “የቢዝነስ መስራቾች አካዳሚ” ወይም “Founders Academy“ ተብሎ የሚጠራ መድረክ ነው። 

በዚህ አካዳሚ የስድስት ሳምንት የጥልቅ ስልጠና፣ ወይም የሁለት ሳምንት ስልጠና አማራጮች አሉላችሁ።

ስልጠናው የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ online ነው።

የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/FounderAcademyApplicationGuide
 
የቢዝነስ ጉዞዎን ከALX ጋር ይጀምሩ!!!


በ2017 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለ "Specialization" ስልጠና የተመደባችሁ ሬዝደንት ሀኪሞች ምዝገባ ሚያዝያ 14-15/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

👉 ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውና ኮፒው

👉 ሁለት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ

👉 የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (በጤና ሚኒስቴር ስፖንሰር ከተደረጉ ውጪ)

👉 'NGAT' ውጤት

ማሳሰብያ፦

❖ ምዝገባውን ለማድረግ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በኢሜል (registrar@hu.edu.et) አሊያም በፖስታ ቁጥር ዐ5 አስቀድሞ ማስላክያስፈልጋል።

❖ ምዝገባው በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ የሚከናወን ሲሆን ነገር ግን ከዋናው ግቢ ሬጅስትራር እና ድህረምረቃ ት/ቤት "Admission" እና "Acceptance" ደብዳቤ መያዝ ይጠበቅባችሁዓል።

❖ ማንኛውም ተመዝጋቢ አስቀድሞ ይሰራበት ከነበረበት ቦታ ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ሳይንቲስቶች ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውን ጥርስ በላብራቶሪ ውስጥ አሳደጉ - ቴሌግራፍ አንድ ጥናት ጠቅሶ ዘግቧል።

ሳይንቲስቶች ይህ ዘዴ የጥርስን መልሶ ማሳደግ ህክምና በእጅጉ ሊለውጠው እንደሚችል ያምናሉ።

በኪንግስ ኮሌጅ ሎንዶን ተመራማሪዎች እንደገለጹት ይህ ግኝት በመጨረሻ ታካሚዎች የጠፉ ጥርሶቻቸውን የጥርስ ተከላዎችን ወይም ሙላቶችን እንደ አማራጭ እንዲተኩ ሊያስችላቸው ይችላል። ቡድኑ የጥርስ መፈጠርን የሚጠይቁ ሁኔታዎችን የሚመስል ንጥረ ነገር ፈጥሯል፣ ይህም ሴሎች እንዲግባቡ እና የጥርስ መፈጠር ሂደትን እንዲጀምሩ ያስችላል።

በኪንግስ ኮሌጅ የሪጄኔራቲቭ የጥርስ ህክምና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር አና አንጀሎቫ ቮልፖኒ ጥናቱ "የጥርስ

ከተከላ እና ከመሙላት በተለየ፣ ያደገው ጥርስ በመንጋጋው ውስጥ ሊዋሃድ እና እንደገና ሊያድግ ይችላል። በተጨማሪም ጠንካራ ይሆናል ተብሏል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


እንደ ቢል ጌትስ ያሉ ታላላቅ የቢዝነስ መስራቾች፣ ከሃሳብ ተነስተው፣ ህልማቸውን ወደ መሬት አውርደው፣ አሁን በአለም ላይ ታዋቂ የሚባሉ ሃብታም የቢዝንስ መስራቾች እና ስራ ፈጣሪዎች ሆነዋል።

እናንተስ፣ ወደ ሀብት መለወጥ የሚችል ሃሳብ አላችሁ?

እነሆ ህልምን ወደ እውነታ ለመቀየር የሚያስችል የክህሎት ስልጠና ALX Ethiopia ይዞላችሁ መቷል።  

ይህ ስልጥና ቢዝነስ መስራቾችን ማእከል ያደረገ፣ በማንኛውም ዘርፍ ለመሰማራት ያሰቡ ወይም ተሰማርተው የሚገኙ መስራቾች፣ ሃሳባቸውን ለማሳካት እና ቢዝነሳቸው አሁን ካበት ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች፣ መሳርያዎች እና ክህሎቶች የሚያገኙበት፣ “የቢዝነስ መስራቾች አካዳሚ” ወይም “Founders Academy“ ተብሎ የሚጠራ መድረክ ነው። 

በዚህ አካዳሚ የስድስት ሳምንት የጥልቅ ስልጠና፣ ወይም የሁለት ሳምንት ስልጠና አማራጮች አሉላችሁ።

ስልጠናው የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ online ነው።

የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/FounderAcademyApplicationGuide
 
የቢዝነስ ጉዞዎን ከALX ጋር ይጀምሩ!!!


#MoE

" ከ2019 ጀምሮ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

በዩኒቨርሲቲ የሚማሩ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ ዓመት ሳይገቡ በፊት የአንድ ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የተጀመረው እንቅስቃሴ ከ2019 ዓ/ም ጀምሮ ተግባር ላይ እንደሚውል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ጠቁመዋል።

ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፤ " በሚቀጥለው ዓመት ላይደርስልን ይችላል ግን ህጋዊ ስርዓቱን በሙሉ ጨርሰን በ2019 ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚማሩ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች ከ2019 ጀምሮ 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይድረጋል " ብለዋል።

" ከዚህ በፊት የነበረ ነው አዲስ አይደለም በጃንሆይ ጊዜ (በአጼ ኃይለስላሴ ጊዜ ማለታቸው ነው) የነበረ ነው " ሲሉ ገልጸዋል።

" ሁለት ጥቅም አለው ብለን ነው ይሄን የምናደርገው አንደኛ ልጆቹ ዝም ብሎ የቀለም ትምህርት ብቻ ተምረው ሳይሆን ተግባራዊ የሆነ ትምህርትም ለአንድ ዓመት ሄደው የሚሰሩበት ከማህበረሰቡ ጋር የሚተዋወቁበት ነው። ሁለተኛ የአስተማሪዎች እጥረትም ስላለ ልጆችን ወደ አስተማሪነት ለአንድ አመት ቢሆንም ለማስገባት ነው " ብለዋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


Agency List.xlsx
69.3Kb
#የኤጀንሲዎች_ዝርዝር

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚሰጠው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎችን አድራሻ እና ፍቃድ ያገኙበትን የመዳረሻ ሀገራት ዝርዝር ለማግኘት የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፤ ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ!

🛩 ሲማችሁ ከላይ የተዘረዘሩ ኤጀንሲዎች በ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ትችላላችሁ።

ከዚህ ቀደም ብዙ ኤጀንሲዎች ለማስታወቂያ ሲመጡ ህጋዊ መሆናቸው እያጠራጠረን ብዙዎችን መልሰናል። አሁን የተጣራ መረጃ ስለ ደረሰን ማስታወቂያ ማስለጠፍ ይችላሉ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከተቋሙ መምህራን ጋር በመተባበር ያበለፀጋቸው አራት ሶፍትዌሮች ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ሥራ የምዝገባ የምስክር ወረቀት አጊኝተዋል።

የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያገኙ የተቋሙ ሶፍትዌሮች፦

➫ የለሊት ትራንስፖርት ስምሪት መከታተያ እና ማስተዳደሪያ ስርዓት (Night Transport Dispatching and Management System)
➫ የደብዳቤ እና ማህደር አስተዳደር ስርዓት (Letter Management and Archival System)
➫ የወንጀሎች መዝገብ እና የመረጃ አስተዳደር ስርዓት (Crime Record Information and Managment System)
➫ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የሮስተር ማስተዳደሪያ፣ ፈተና ማረሚያ፣ ውጤት ማደራጃና ማስተዳደሪያ ስርዓት (Web Based Ministry Exam Scoring, Rostering, and Record Management System)

መተግበሪያዎቹን ያበለፀጉት ጋዲሳ ኦላኒ (ዶ/ር)፣ መ/ር ዳመና ደስታ፣ መ/ር አንድነት አሰፋ እና መ/ር ጌትነት ቶሎሳ የተባሉ የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ተመራማሪ መሆናቸው ተገልጿል።

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ ስምንት የሶፍትዌር የምዝገባ ምስክር ወረቀቶች ማግኘቱን ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


እንደ ቢል ጌትስ ያሉ ታላላቅ የቢዝነስ መስራቾች፣ ከሃሳብ ተነስተው፣ ህልማቸውን ወደ መሬት አውርደው፣ አሁን በአለም ላይ ታዋቂ የሚባሉ ሃብታም የቢዝንስ መስራቾች እና ስራ ፈጣሪዎች ሆነዋል።

እናንተስ፣ ወደ ሀብት መለወጥ የሚችል ሃሳብ አላችሁ?

እነሆ ህልምን ወደ እውነታ ለመቀየር የሚያስችል የክህሎት ስልጠና ALX Ethiopia ይዞላችሁ መቷል።  

ይህ ስልጥና ቢዝነስ መስራቾችን ማእከል ያደረገ፣ በማንኛውም ዘርፍ ለመሰማራት ያሰቡ ወይም ተሰማርተው የሚገኙ መስራቾች፣ ሃሳባቸውን ለማሳካት እና ቢዝነሳቸው አሁን ካበት ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች፣ መሳርያዎች እና ክህሎቶች የሚያገኙበት፣ “የቢዝነስ መስራቾች አካዳሚ” ወይም “Founders Academy“ ተብሎ የሚጠራ መድረክ ነው። 

በዚህ አካዳሚ የስድስት ሳምንት የጥልቅ ስልጠና፣ ወይም የሁለት ሳምንት ስልጠና አማራጮች አሉላችሁ።

ስልጠናው የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ online ነው።

የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/FounderAcademyApplicationGuide
 
የቢዝነስ ጉዞዎን ከALX ጋር ይጀምሩ!!!


#BahirDarUniversity

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ TOEFL ምዘና ፈተና መስጠት ሊጀምር ነው፡፡

ዩኒቨርሲቲው በዓለም አቀፍ ደረጃ የተረጋገጠ የፈተና አስተዳደር አገልግሎቶች በመሰጠት ከሚታወቀው የትምህርት ፈተና አገልግሎት (ETS) ተቋም የ TOEFL iBT ፈተና ማዕከል ሆኖ ፈቃድ አጊኝቷል፡፡

ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የ TOEFL የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና፤ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመቀላቀል፣ ለሙያ እድገት እንዲሁም ለስኮላርሺፕ ዕድሎች አስፈላጊ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ TOEFL ፈተና ማዕከል ፔዳ ግቢ፣ ፈተናውን ለመውሰድ የአመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፦
☎️ +251911816361
📧 toefl.center@bdu.edu.et

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና አልተሰጠም
******

በውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አገልግሎት ወደ አውሮፓ እና አሜሪካ ሀገራት ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና አለመስጠቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በጉዳዩ ላይ የሚከተለውን የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።

ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለሥራ ዜጎችን እንልካለን፡፡ ለዚህም ከሚመለከታቸው አካላት ፍቃድ አግኝተናል በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ህገ-ወጥ ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እየዳረጉ በመሆኑ መሰል የማጭበርበር ተግባር እየፈፀሙ የሚገኙ አካላትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡

በውጭ ሀገር ስራ ስምሪቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል የሰጠው ውክልና የሌለ መሆኑን እየገለጽን ዜጎቻችን በስምሪቱ ተጠቃሚ ለመሆን ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ካላስፈላጊ ወጪ፣ እንግልትና ሌሎች አስከፊ አደጋዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

የሁለትዮሽ ስምምነት በተፈረመባቸው መዳረሻ ሀገራት የሥራ ዕድል ማግኘት ከፈለጉ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (lmis.gov.et) በመጠቀም የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ በመመዝገብ ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ ሲልም መልዕክት አስተላልፏል፡፡

(ኢ ፕ ድ)
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


እንደ ቢል ጌትስ ያሉ ታላላቅ የቢዝነስ መስራቾች፣ ከሃሳብ ተነስተው፣ ህልማቸውን ወደ መሬት አውርደው፣ አሁን በአለም ላይ ታዋቂ የሚባሉ ሃብታም የቢዝንስ መስራቾች እና ስራ ፈጣሪዎች ሆነዋል።

እናንተስ፣ ወደ ሀብት መለወጥ የሚችል ሃሳብ አላችሁ?

እነሆ ህልምን ወደ እውነታ ለመቀየር የሚያስችል የክህሎት ስልጠና ALX Ethiopia ይዞላችሁ መቷል።  

ይህ ስልጥና ቢዝነስ መስራቾችን ማእከል ያደረገ፣ በማንኛውም ዘርፍ ለመሰማራት ያሰቡ ወይም ተሰማርተው የሚገኙ መስራቾች፣ ሃሳባቸውን ለማሳካት እና ቢዝነሳቸው አሁን ካበት ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች፣ መሳርያዎች እና ክህሎቶች የሚያገኙበት፣ “የቢዝነስ መስራቾች አካዳሚ” ወይም “Founders Academy“ ተብሎ የሚጠራ መድረክ ነው። 

በዚህ አካዳሚ የስድስት ሳምንት የጥልቅ ስልጠና፣ ወይም የሁለት ሳምንት ስልጠና አማራጮች አሉላችሁ።

ስልጠናው የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ online ነው።

የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/FounderAcademyApplicationGuide
 
የቢዝነስ ጉዞዎን ከALX ጋር ይጀምሩ!!!


#ArsiUniversity

አርሲ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ400 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በስፔሻሊቲ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው 32 ተማሪዎች በስፔሻሊቲ፣ 98 ተማሪዎች በሕክምና ዲግሪ፣ 32 በፋርማሲ ዲግሪ እንዲሁም 242 በድኅረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

20 last posts shown.