በኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ በልዩነት የሚሠራ ራሱን የቻለ የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሀገር ውስጥ ለመክፈት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡
መንግሥት የኤሌክትሪክ መኪኖች በስፋት ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ እያደረገ ሲሆን፤ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚነዱ ተሸከርካሪዎች 95 በመቶ የሚሆኑት የኤሌክትሪክ መኪኖች እደንዲሆኑ ዕቅድ ተይዟል፡፡
እነዚህ መኪኖች የሚያጋጥሟቸውን ብልሽቶች የሚጠግኑ ባለሙያዎች ለማፍራት የትምህርት ዕድል እየተመቻቸ መሆኑን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
በዚህም በመጀመሪያ ዙር ወደ ቻይና ተጉዘው ስልጠናዎችን ወስደው የተመለሱ ወጣቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን ገልፀዋል፡፡
መሰረታቸውን በቻይና ያደረጉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና መስጠት ጀምረዋል ብለዋል፡፡ #ShegerFM
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝