አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። በአደጋው ህይወታቸውን ካጡት በተጨማሪ በስድስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው መረጃ አመልክቷል። በተሽከርካሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ያጡት ህጻናት መሆናቸው ተነግሯል።
https://www.fanabc.com/archives/278157