2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው እቅድ እየተከናወኑ ነው - ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ዙር የተጀመሩ ሥምንት የኮሪደር ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት እየተከናወኑ መሆኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በ2ኛ ዙር የተጀመሩ ስምንት የኮሪደር ልማት ስራዎችን አፈፃፀም ከማለዳ ጀምረው ተዘዋውረው መገምገማቸውን አንስተዋል፡፡
የተጎበኙ አብዛኛዎቹ የኮሪደር ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት በመከናወን ላይ ... https://www.fanabc.com/archives/278640