የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም የስትሪንግ ኮሚቴ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪውን መዋቅራዊ ችግሮች በቅንጅት ከመፍታት እና ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ውጤት እያመጣ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የንቅናቄውን አፈፃፀም ለመገምገም እና ለመደገፍ የሚኒስትሮች የክትትል እና…
https://www.fanabc.com/archives/279717