የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
ክፍል 2
👩🦰 ፦ ግን በመጀመሪያ አንድ ነገር ልጠይቅህ
👨🦱 ፦ እሺ ምንድነው ፈጠን አርጊው
👩🦰 ፦ ትጠላኛለህ
👨🦱 ፦ ምን ማለት ነው ምን አይነት ጥያቄ ነው
👩🦰 ፦ ሁሌም ስታየኝ ትኮሳተራለህ
👨🦱 ፦ ይሄንን ልጠይቂኝ ነው የደወልሽው😏
👩🦰 ፦ አይ ማወቅ ስለፈለኩ ነው😔
👨🦱 ፦ አልጠላሽም 😒
👩🦰 ፦ እኔ እእእ
👨🦱 ፦ ምንድነው ምትደናበሪው በአላህ ወይ ተናገሪ ካሎነ ስራ አለብኝ ቻው
👩🦰 ፦ እ እሺ እንዳዘጋው እኔ በቃ እውድሃለው
👨🦱 ፦ መውደድ ማለት
👩🦰 ፦ ማለቴ ላንተ የተለየ ስሜት አለኝ አፈቅርሃለው
👨🦱 ፦ አንቺ ልጅ ያምሻል እንዴ ስሚኝ ይሄንን ያህልም ያወራሁሽ የኢክራም ጓደኛ ነሽ ብዬ ነው ቻው
👩🦰 ፦ እባክህ እንዳዘጋው እኔ ወላሂ በጣም ነው የማፈቅርህ
👨🦱 ፦ ስለምን ፍቅር ነው የምታወሪው አረ በናትሽ በቃ 😡
👩🦰 ፦ እባክህ
👨🦱 ፦ ምንድነው የምትይኝ አንድ ነገር ልንገርሽ ደግመሽ እንዳደውይ እሺ
👩🦰 ፦ እባክህ አንዴ ስማኝ ....
ዘጋው 😔
◆◆✨✨ይቀጥላል✨✨◆◆
ከወዳችሁት.... ውዶቼ like share በማረግ አበረታቱን
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
ክፍል 2
👩🦰 ፦ ግን በመጀመሪያ አንድ ነገር ልጠይቅህ
👨🦱 ፦ እሺ ምንድነው ፈጠን አርጊው
👩🦰 ፦ ትጠላኛለህ
👨🦱 ፦ ምን ማለት ነው ምን አይነት ጥያቄ ነው
👩🦰 ፦ ሁሌም ስታየኝ ትኮሳተራለህ
👨🦱 ፦ ይሄንን ልጠይቂኝ ነው የደወልሽው😏
👩🦰 ፦ አይ ማወቅ ስለፈለኩ ነው😔
👨🦱 ፦ አልጠላሽም 😒
👩🦰 ፦ እኔ እእእ
👨🦱 ፦ ምንድነው ምትደናበሪው በአላህ ወይ ተናገሪ ካሎነ ስራ አለብኝ ቻው
👩🦰 ፦ እ እሺ እንዳዘጋው እኔ በቃ እውድሃለው
👨🦱 ፦ መውደድ ማለት
👩🦰 ፦ ማለቴ ላንተ የተለየ ስሜት አለኝ አፈቅርሃለው
👨🦱 ፦ አንቺ ልጅ ያምሻል እንዴ ስሚኝ ይሄንን ያህልም ያወራሁሽ የኢክራም ጓደኛ ነሽ ብዬ ነው ቻው
👩🦰 ፦ እባክህ እንዳዘጋው እኔ ወላሂ በጣም ነው የማፈቅርህ
👨🦱 ፦ ስለምን ፍቅር ነው የምታወሪው አረ በናትሽ በቃ 😡
👩🦰 ፦ እባክህ
👨🦱 ፦ ምንድነው የምትይኝ አንድ ነገር ልንገርሽ ደግመሽ እንዳደውይ እሺ
👩🦰 ፦ እባክህ አንዴ ስማኝ ....
ዘጋው 😔
◆◆✨✨ይቀጥላል✨✨◆◆
ከወዳችሁት.... ውዶቼ like share በማረግ አበረታቱን