የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል 4
ወይ ኩራቱኮ 🥹 ግን አሁንም ተስፋ አልቆረጥኩም ደወልኩ
👩🦰 ፦ ሄለው ሄለው ሀቢቤ
👨🦱 ፦ ሄለው 🥱 አቤት ማን ልበል
👩🦰 ፦ ዛሬም ማልበል እሺ ይሁን አልተናሳህም እንዴ
👨🦱 ፦ አው ማነሽ
👩🦰 ፦ የልብህ ንግስት 🥰
👨🦱 ፦ አረ ባክሽ በቃ ጨረሽ 😏
👩🦰 ፦ አንተን ደስ ካለህ የህልም ንግስትም እሆናለው
👨🦱 ፦ አልቀረብሽም
👩🦰 ፦ እሆናለሁ እመነኝ ምንም ቢዘገይም እሆናለሁ 😊
👨🦱 ፦ የዚህን ያህል በራስ መተማመን
👩🦰 ፦ አው በራሴም በፍቅሬም እምነት አለኝ
👨🦱 ፦ የራስሽ ጉዳይ አሁን በዚህ ጠዋት ምን ፈልገሽ ነው የደወልሽው ቆይ ለምን አተይኝም
👩🦰 ፦ አልተውህም እኔ ተይኝ አትበለኝ እኔ መቼም ተስፋ እንደማልቆርጥ ነግሬካለው ደሞ አንድ ቀን እንደምታፈቅረኝ አልጠራጠርም
👨🦱 ፦ ተስፋ አታርጊ ከዚህ በላይ እኔ ላንቺ የምሆን ሰው አይደለሁም
👩🦰 ፦ ምንም ብቶን ግድ የለኝም እኔ አንተን በሙሉ ልቤ አንዴ ተቀብዬካለው
👨🦱 ፦ አረ አንቺ ልጅ እኔ ባንቺ የተነሳ ሰላም አጣው እኮ
👩🦰 ፦ ስለዚህ እድል አለኝ ማለት ነው
👨🦱 ፦ እንዴት ማለት
👩🦰 ፦ ምክንያቱም ስለኔ ባታስብ አትጨነቅም ነበር ስለዚህ አጠላኝም ማለት ነው
👨🦱 ፦ አሁንስ አበዛሽው በቃ ቻው
👩🦰 ፦ እሺ ቆይ አንዴ እንዳዘጋው ስራ ልትወጣ አይደለም ጥቁሩን ሸሚዝ ልበስ
👨🦱 ፦ ለምን ሲባል
👩🦰 ፦ በጣም ነው የሚያምርብህ
👨🦱 ፦ አትጨማለቂ በቃ ቻው
👩🦰 ፦ ሀቢቤ እወድሃለሁ እሺ
👨🦱 ፦ እሺ
👩🦰 እሺ አልከኝ እኮ 😄
👨🦱 ፦ በቃ ቻው ባክሽ.....😡
ዘጋው
ዛሬኮ አወራኝ ተስፋ ያለኝ ይመስላቹሃል
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
አረ ቤተሰብ ቢያንስ በ #react አብሮነታችሁን አሳዩኝ🥹