Video is unavailable for watching
Show in Telegram
"የትግራይ ህዝብ የመገንጠል መብቱን ለመጠቀም ወስኗል" አቶ ስዬ አብርሃ
ስዬ አብርሃ በርካታ ጉዳዮችን አንስቷል።
እስኪ ለማንኛውም
ጥምረት ጥምረት እየተባለ ነው።ማን ከማን ጋር ነው የሚጣመረው።ባለፉት አመታት ብዙ ነገር ተበላሽቷል ።
በትግራይና በአማራ የታጠቁ ሃይሎች መካከል ስለታሰበው ጥምረት ይቅርና የአማራ ሃይሎች እንኳን ይህ ነው የሚባል ጥምረት የላቸውም።ሌላው ቀርቶ ተጣምረን በመታገል የምንታወቀው እኛ ተጋሩም እኮ ዛሬ ላይ አንድ አይደለንም።
ኦሮሞም እንደዛው ተመሳሳይ ነው።በጣም የሚገርመው ደግሞ ኢሳያስ አፈወርቂን ሸምጋይ በማድረግ የሚፈጠር ጥምረት ምን አይነት ነው ? የትግራይ ህዝብ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብቱን ተጠቅሞ የወደፊት እጣ ፈንታውን ለመወሰን መቁረጡ
በኢሳያስ አፈወርቂ ዘንድ እንደማይወደድ እየታወቀና የኢትዮጵያን ህገመንግስት ከጅምሩም አምርሮ እንደሚጠላው እየታወቀ ኢሳያስ ይደግፈናል ብሎ ማሰብ ምን አይነት ድንቁርና ነው ?ምን አይነት እብደት ውስጥ ነው የገባነው?