የዕውቅና እና የምስጋና መርሃ ግብሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል
በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የደቡባዊ ዲስትሪክት የሰራተኞች የዕውቅና እና የምስጋና መርሃግብር የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ በደማቁ ተከናውኗል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ፣ የሪቴል ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ውብሸት ዘገየ እንዲሁም የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።
በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት በተለያዩ መለኪያዎች አጥጋቢ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ባንኩ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሰራተኞች ተመሳሳይ ዝግጅት ማካሄዱ ይታወቃል።
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!