ዕሮብ 14/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ግሪን ገመጦ ፦ የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-ማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ ከምሰራበት መ/ቤት ሞተሩ የዛ ተቋም ስለመሆኑ የምገልጽ ደብዳቤ ይዞ ካልመጣ ቤንዚል መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።
*2.ቶታል ሞቢል:- የቤት መኪና ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo