ሪዝቅህ በአላህ እጅ ነው!!
~
ኢብራሂም ኢብኑል አድሀም አንድ ጊዜ ከፊት ለፊታቸው የተጠበሰ ስጋ ሊበሉ አስቀምጠው... አንዲት ድመት ከፊታቸው ትመጣለች። እናም ከዛ ስጋ ቆርጠው ሲሰጧት ይዛ ሄዳ... የአንድ ጉድጓድ አፍ ላይ ታስቀምጠዋለች። ወዲያውም አንድ ዘንዶ ይወጣና ከዛ ውስጥ ያንን ስጋ በልቶ ወደ ጉድጓዱ ይመለሳል። ዘንዶውን ሲያዩት አይን የለውም... እንዲያው ዝም ብሎ ስለሸተተው እንጂ የወሰደው ይሄንን ስጋ... አይን የለውም። ከዛ ምን ብለው ተናገሩ ¿¡
«سُبحَانَ مَن يَرزُقُ الأَعدَاء، بَعضَهُم مِن بَعض»
«ጠላቶችን አንዳቸውን ከአንዳቸው የሚረዝቅ የሆነ ጌታ ጥራት ይገባው»
አላህ; እንኳን ከወዳጅ፤ እርስ በእርሳቸው ከሚበላሉ እንስሳት እራሱ አንዱ ለአንዱ አምጥቶ እንዲሰጥ ያደርጋል።
ያንተ ሪዝቅ ከሆነ የትም ሚሄዴብህ ነገር የለም።
© Hidaya Multi
https://youtu.be/jsDac7tbT6E?si=RkK9vDTayLD5_PXD